Wed Feb 12 2020 15:02:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-12 15:02:20 +03:00
parent 28879295c4
commit 53f36e3db5
3 changed files with 44 additions and 17 deletions

View File

@ -4,31 +4,27 @@
"body": "“እኔ” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እንደ ወንዶች ልጆቼ ምንኛ በደስታ ልቁጠርሽ አልሁ … ሕዝቤ",
"body": "ይህ የእግዚአብሔርን ፍላጎት የሚገልጽ ድምፀተ-አንክሮ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንደ ወንድ ልጄ ልንከባከባችሁ እጅግ በጣም ፈለግሁ … ሕዝቤ” (ቃለ አጋኖ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እንደ ወንድ ልጄ ልንከባከባችሁ ፈለግሁ",
"body": "እግዚአብሔር እስራኤል ወንድ ልጁ አንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ነገር ግን ለባልዋ ታማኝ እንዳልሆነች ሚስት እንዲሁ አታለላችሁኝ ",
"body": "እግዚአብሔር እስራኤል ለእርሱ ታማኝ ስላለመሆኗ ሲናገር ታማኝ እንዳልሆነች ሚስት አድርጎ ገልጾአታል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ያማረቸው ርስት",
"body": "እግዚአብሔር ለእስራኤል ሊሰጣት ስለሚፈልጋት ምድር ሲናር ርስት እንደሆነች አድርጎ ገልጾአታል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የእስራኤል ቤት",
"body": "“ቤት” የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩት ቤተሰቦች ምትክ ስም ነው፡፡ እዚህ ላይ የእስራኤልን መንግስት ያመለክታል፡፡ ይህን በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤል” ወይም “የእስራኤል መንግስት” ወይም “የእስራኤል ሕዝብ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "እግዚአብሔር የተናገረው ነገር እርግጠኛ እንደሆነ ለመግለጽ በስም ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው” ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተናገርሁት ይህ ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]

30
03/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ድምፅ ተሰማ",
"body": "ይህ በገቢር ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝብ ጩኸት ሰሙ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእስራኤል ሕዝብ ልቅሶና ልመና",
"body": "“የእስራኤል ሕዝብ በታላቅ ጨኸት ያለቅሱና ይለምኑ ነበር”"
},
{
"title": "እግዚአብሔረር አምላካቸውን ረሱ",
"body": "እዚህ ላይ “ረሱ” የሚለው መተውና ችላ ማለትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አምላካቸውን እግዚአብሔርን ችላ አሉት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ከዳተኛነታችሁን እፈውሳለሁ!",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) “ከዳተኝነታችሁን እፈውሳለሁ” እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር አለመታመኗን እንድታቆም ማድረጉን የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለእኔ አለመታመንሽን እንድታቆሚ አደርጋለሁ” ወይም 2) “ከዳተኝነታችሁን እፈውሳለሁ” ስለ አለመታመኗ ይቅር እንደሚላት የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለእኔ አለመታመንሽን ይቅር እላለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አለመታመንሽን እፈውሳለሁ",
"body": "“ለእኔ አለመታመንሽን እንድታቆሚ እፈውስሻለሁ” "
},
{
"title": "እነሆ! ወደ አንተ እንመጣለን",
"body": "ይህ የእስራኤል ሕዝብ የሚናገረው ነገር እንደሆነ የሚታሰብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝቡ እንዲህ ብለው ይመልሳሉ፣ ‘እነሆ! ወደ አንተ እንመጣለን’ ወይም “ እንዲህ ትላላችሁ፣ ‘እነሆ! ወደ አንተ እንመጣለን’” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": ""
}
]

View File

@ -68,6 +68,7 @@
"03-11",
"03-13",
"03-16",
"03-17"
"03-17",
"03-19"
]
}