diff --git a/30/23.txt b/30/23.txt new file mode 100644 index 0000000..80088bd --- /dev/null +++ b/30/23.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "እነሆ፣ የያህዌ ፈተና፣ የእርሱ ቁጣ፣ ወጥቷል", + "body": "ይህ የእግዚአብሔርን ቁጣ እና ቅጣት ማዕበል እንደሆነ አድርጎ ይገልጻል፡፡ ይህ የእርሱን ክፉ ሰዎችን የማጥፋት ሀይል እና ችሎታ ያጎላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የልቡ ሃሳብ", + "body": "\"ሀሳብ/ፈቃድ\" የሚለው ረቂቅ ስም \"አሰበ\" የሚለውን ግስ ተጠቅሞ መተርጎም ይቻላል፡፡ ልብ የሚለው ቃል ለጠቅላላው የሰው ማንነት ሴኔቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ \"እርሱ ሊያደርግ ያሰበው/የፈቀደው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 05bd680..bfde8de 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -364,6 +364,8 @@ "30-14", "30-16", "30-18", - "30-20" + "30-20", + "30-23", + "31-title" ] } \ No newline at end of file