diff --git a/42/18.txt b/42/18.txt index e35e204..2b54863 100644 --- a/42/18.txt +++ b/42/18.txt @@ -8,35 +8,19 @@ "body": "እግዚአብሄር በቁጣ ህዝቡን ሲቀጣ እነደ መአት እና ቁጣው ፈሳሽ ነገር እንደሆኑና በህዝቡ ላይ እንደሚያፈሰው ይናገራል፡፡ “እጅግ በጣም ስለተቆጣሁ የኢየሩሳሌምን ህዝብ እቀጣለሁ”" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "መዓቴና ቁጣዬ", + "body": "ሁለቱም ቃላት አንድ አይነት ነገር ሲያመለክቱ ምን ያህል እንደተቆጣ አግንኖ ያሳያል፡፡ “ከባዱ መዓቴ”" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "እንዲሁ…መዓቴ ይፈስስባችኋል", + "body": "እግዚአብሄር በቁጣ ህዝቡን ሲቀጣ እነደ መአት እና ቁጣው ፈሳሽ ነገር እንደሆኑና በህዝቡ ላይ እንደሚያፈሰው ይናገራል፡፡ “እጅግ በጣም ስለተቆጣሁ የኢየሩሳሌምን ህዝብ እቀጣለሁ”" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "እናንተም ለጥላቻና ለመደነቂያ ለመረገሚያና ለመሰደቢያ ትሆናላችሁ", + "body": "እነዚህ ሁሉ የሚናገሩት አንድ አይነት ሃሳብ ሲሆን ሌሎች ከተማዎች የይሁዳን ህዝብ እግዚአብሄር ከቀጣቸው በኋላ እንዴት እንደ ሚንቁአት ይናገራል፡፡ “በናተ ላይ የደረሰውን ክፉ ነገር ሲያዩ ህዝብ ሁሉ ይደነቃል አነሱም ይረግሟቹአል ደግሞም መሰደቢያ ትሆናላችሁ”" }, { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "title": "እንዳስጠነቀቅኋችሁ በእርግጥ እወቁ", + "body": "ይህ አረፍተ ነገር የሚያመለክተው እያስጠነቀቃቸው መሆኑን ነው፡፡ “አስጠንቅቄአችኋለሁ”" } ] \ No newline at end of file diff --git a/42/20.txt b/42/20.txt new file mode 100644 index 0000000..caacb91 --- /dev/null +++ b/42/20.txt @@ -0,0 +1,26 @@ +[ + { + "title": "እኛም እናደርገዋለን ", + "body": "“እኛ እናደርገዋለን”" + }, + { + "title": "አልሰማችሁም", + "body": "ልብ ብላችሁ አልሰማችሁም" + }, + { + "title": "የአምላካችሁን የእግዚአብሄርን ቃል", + "body": "“ቃል” የሚለው ትእዛዙን ያመለክታል፡፡ “አምላካችሁ እግዚአብሄርን ያዘዘውን ትእዛዝ”" + }, + { + "title": "አሁን", + "body": "“አሁን” የሚለው ቃል የአሁኑን ጊዜ ሳይሆን የሚያመለክተው ወደ ትኩረት ወደ ሚሻ ነጥብ እንሚያመራ ለማተኮር ነው፡፡" + }, + { + "title": "በሰይፍና በራብ እንድትሞቱ", + "body": "“ሰይፍ” የሚለው ጦርነትን ያመለክታል፡፡ “በጦርነት ትሞታላችሁ”" + }, + { + "title": "ሄዳችሁ እንድትቀመጡ በወደዳችሁበት ስፍራ", + "body": "የወደዱት ስፍራ ግብፅ ነው፡፡ “በግብፅ ሰላም ነው ብላችሁ የምታስቡት ምድር እንኳን”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/43/01.txt b/43/01.txt new file mode 100644 index 0000000..d7537a1 --- /dev/null +++ b/43/01.txt @@ -0,0 +1,38 @@ +[ + { + "title": "በፈጸመ ጊዜ", + "body": "ይህ ሃረግ የአንድን ታሪክ ጅማሬን ያመለክታል፡፡ " + }, + { + "title": "አዛርያስ", + "body": "ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) ይህ የኤርምያስ ሌላኛው ስሙ ነው ኤርምያስ 42፡1 ወይም 2) የህ የዮሃናን ሌላ ልጁ ነው፡፡" + }, + { + "title": "ሆሻያ", + "body": "በኤርምያስ 42፡1 ላይ የዚህ ሰው ስም እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7619c7d..843d621 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -506,6 +506,9 @@ "42-07", "42-11", "42-13", - "42-15" + "42-15", + "42-18", + "42-20", + "43-title" ] } \ No newline at end of file