diff --git a/23/35.txt b/23/35.txt index 4ec96b2..c4ee1a7 100644 --- a/23/35.txt +++ b/23/35.txt @@ -17,22 +17,6 @@ }, { "title": "እናንተ የአምላካችንን ቃሎች… ገልብጣችኋል", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" - }, - { - "title": "", - "body": "" + "body": "አንድን ነበር \"መገልበጥ\" ያንን ነገር ማጣመም ወይም መልኩን ማበላሸት ነው፡፡ \"እግዚአብሔር የተናገረውን ሳይሆን እናንተ ማለት የፈረጋችሁትን ለመናገር የሰራዊት ጌታ የህያው እግዚአብሔርን መልዕክት ቀይራችኋል\"" } ] \ No newline at end of file diff --git a/23/37.txt b/23/37.txt new file mode 100644 index 0000000..afaae53 --- /dev/null +++ b/23/37.txt @@ -0,0 +1,38 @@ +[ + { + "title": "አያያዥ ሃሳብ፡", + "body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን መልዕክት ያጠናቅቃል፡፡" + }, + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ፡", + "body": "ከቁጥር 33-40 ድረስ \"ሸክም\" የሚለውን ቃል በመደጋገም የሚደረግ አገላለጽ አለ፡፡ አንዳንዴ \"መልዕክተኛ\" ማለት ሲሆን በሌላ ጊዜ \"ለመሸከም ከባድ የሆነ ሸክም\" ማለት ይሆናል፡፡ ከተቻለ ይህ የቃላት ድግግም አገላለጽ እንዳለ ሊጠበቅ ይገባዋል፡፡" + }, + { + "title": "አንተ የምትናገረው ይህንን ነው ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"አንተ\" የሚለው ነጠላ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተው ኤርምያስን ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ነገር ግን እንዲህ ብትሉ… ምክንያቱም እንዲህ ብላችኋል…እኔ በምልካችሁ ጊዜ… እንዲህ አትሉም… እናንተን አነሳለሁ… እጥላችኋለሁ… መሳለቂያ አደርጋችኋለሁ", + "body": "በእነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ \"እናንተ\" የሚለው ብዙ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተው ካህናትን እና ሀሰተኛ ነቢያትን ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ስለዚህ፣ እነሆ", + "body": "\"ስለዚህ ተጠንቀቁ\" ይህ አንባቢው ቀጥሎ ለሚሆነው ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ ያነቃዋል፡፡" + }, + { + "title": "እኔ እናንተን አንስቼ ከእኔ አርቄ ልጥላችሁ ነው", + "body": "ያህዌ የሚናገረው እነዚህን ካህናት እና ሀሰተኛ ነቢያት እንደሚጣል እቃ እንደሚጥላቸው እና ሩቅ ስፍራ ወደ ስደት እንደሚጥላቸው ይናገራል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እኔ ለእናንተ የሰጠኋት ከተማ", + "body": "ይህ እየሩሳሌምን ያመለክታል፡፡" + }, + { + "title": "የማይረሳ ዘላለማዊ ሀፍረት እና ስድብ አድረግባችኋለሁ ", + "body": "\"ለዘለዓለም በሚኖር በሀፍረት እሸፍናችኋለሁ፣ የማትረሱትን ስድብ አደርስባችኋለሁ\" ወይም \"ሰዎች ለዘለዓለም እንዲሳለቁባችሁ አደርጋለሁ፡፡ ሰዎች ውርደታችሁን በፍጹም አይረሱም፡፡\" \"ያህዌ የካህናቱን እና የሀሰተኛ ነቢያቱን ውርደት የሚናገረው ሀፍረትን እና ስድብን እንደ ልብስ በላያቸው እንደሚደርብ አድርጎ ነው፡፡" + }, + { + "title": "ያ አይረሳም", + "body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ያ ለዘለዓለም ይኖራል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/24/01.txt b/24/01.txt new file mode 100644 index 0000000..6430b57 --- /dev/null +++ b/24/01.txt @@ -0,0 +1,46 @@ +[ + { + "title": "እኔ", + "body": "የዚህ ተውላጠ ስም ሁኔታዎች ሁሉ ኤርምያስን ያመለክታሉ" + }, + { + "title": "እነሆ", + "body": "እዚህ ስፍራ \"እነሆ\" የሚለው ቃል የሚያሳየው ኤርምያስ አስደሳች የሆነ ነገር እንደተመለከተ ነው፡፡" + }, + { + "title": "ይህ ራዕይ የተፈጸመው… እነርሱን ወደ ባቢሎን", + "body": "ይህ የታሪኩ ክፍል የዋለው የተፈጸሙ ድርጊቶች የተፈጸሙበትን ታሪካዊ መረጃ ለመስጠት ነው፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አናጺዎች", + "body": "ነገሮችን ለመገንባት/ለማነጽ ችሎታ ያላቸው ሰዎች" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 9b6af51..9b3b61f 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -288,6 +288,9 @@ "23-25", "23-28", "23-31", - "23-33" + "23-33", + "23-35", + "23-37", + "24-title" ] } \ No newline at end of file