diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index 4a97cf8..ca1c445 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -4,15 +4,39 @@ "body": "“ኤርምያስ፣ የኬልቅያስ ልጅ፡፡ ኤርምያስ ከካህናቱ አንዱ ነበር”" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ኬልቅያስ", + "body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "ዓናቶት", + "body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)" }, { - "title": "", + "title": "የብንያም አገር", + "body": "“ለብንያም ጎሳ የተሰጠች ምድር”" + }, + { + "title": "የእግዚአብሔር ቃል ወደ እርሱ መጣ", + "body": "ይህ ፈሊጥ ጥቅም ላይ የዋለው እግዚአብሔር ለእርሱ መልእክት እንደሰጠው ለማወጅ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር መልእክት ለእርሱ ሰጠው” ወይም “እግዚአብሔር ለኤርምያስ ተናገረው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ያህዌ", + "body": "ይህ በብሉይ ኪዳን ራሱን ለሕዝቡ የገለጠበት የእግዚአብሔር ስም ነው፡፡ ይህንን እንዴት መተርጎም እንደሚገባ ለመረዳት የትርጉም ቃል ገጽ ላይ ሄደው ይመልከቱ፡፡" + }, + { + "title": "በይሁዳ ንጉሥ በአሞጽ ልጅ በኢዮስያስ ዘመን", + "body": "እዚህ ላይ “ዘመን” የሚለው ንጉሱ የገዛበትን ጊዜ የሚያመለክት ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአሞጽ ልጅ ኢዮስያስ የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ጊዜ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አሥራ ሦስተኛው … አሥራ አንደኛው", + "body": "(ደረጃ የሚያሳይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አሞጽ", + "body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በመንግስቱ", "body": "" }, {