From 19c7d00e13ad9a60554fb7e8ffdce464a1560f6f Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Tue, 25 Feb 2020 11:25:18 +0300 Subject: [PATCH] Tue Feb 25 2020 11:25:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 25/07.txt | 6 +++++- 25/10.txt | 14 ++++++++++++++ 25/12.txt | 46 ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 4 +++- 4 files changed, 68 insertions(+), 2 deletions(-) create mode 100644 25/10.txt create mode 100644 25/12.txt diff --git a/25/07.txt b/25/07.txt index 8f2d2fa..f67f01d 100644 --- a/25/07.txt +++ b/25/07.txt @@ -29,6 +29,10 @@ }, { "title": "ማስፈራሪያ አደርጋቸዋለሁ", - "body": "" + "body": "\"ማስፈራሪያ\" የሚለው ቃል በግሳዊ ሀረግ ምልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እኔ እነርሱን ሰዎችን የሚያስፈራሩ ነገሮች አደርጋቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ለጥላቻ አደርጋቸዋለሁ", + "body": "\"ጥላቻ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጠንካራ ተቀባይነትን የማጣት ድምጽ የሚያመለክት ሲሆን በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ሰዎች የሚጠሉት አካል\" " } ] \ No newline at end of file diff --git a/25/10.txt b/25/10.txt new file mode 100644 index 0000000..7f1e35f --- /dev/null +++ b/25/10.txt @@ -0,0 +1,14 @@ +[ + { + "title": "የወፍጮ ድንጋዮች", + "body": "እነዚህ ሁለት ትላልቅ ክብ ድንጋዮች ሲሆን እህል ለመፍጨት ያገለግላሉ" + }, + { + "title": "የደስታ እና የሀዘን ድምጽ፣ የሙሽራው እና የሙሽራይቱ ድምጽ", + "body": "ይህ በኤርምያስ 7፡34 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡" + }, + { + "title": "ይህ ምድር በሙሉ ሰው የማይኖርበት እና የሚያስፈራ ይሆናል", + "body": "\"ሰው የማይኖርበት\" እና \"የሚያስፈራ\" የሚሉት ቃላት በግሳዊ ሀረጎች ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ \"እኔ ይህ ምድር ሰው የማይኖርበት እና ሰዎችን የሚያስፈራ እንዲሆን አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ) " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/25/12.txt b/25/12.txt new file mode 100644 index 0000000..eba55b3 --- /dev/null +++ b/25/12.txt @@ -0,0 +1,46 @@ +[ + { + "title": "ሰባው አመት ሲፈጸም", + "body": "\"ከሰባዎቹ አመታት በኋላ\" ወይም \"ሰባ አመታት ካለፉ በኋላ\"" + }, + { + "title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው", + "body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እስከ ወዲያኛው ሰው የማይኖርበት", + "body": "\"ሰው የማይኖርበት/ጠፍ\" የሚለው ስም በቅጽል መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ለዘለዓለም ሰው የማይኖርበት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈው ነገር ሁሉ", + "body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ኤርምያስ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የጻፋቸው ነገሮች ሁሉ\" ወይም \"አንድ ሰው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የጻፋቸው ነገሮች በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "እኔ እንደ ስራቸው መጠን እንደ እጆቻቸው ስራዎች እመልስላቸዋለሁ", + "body": "ያህዌ የአገሪቱን ህዝቦች ስላደረጉት ነገር የሚያደርስባቸውን ቅጣት የሚገልጸው ለእነርሱ መልሶ ክፍያ እንደሚያደርግ አድርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የእርሱ ድርጊቶች እና የእጆቻቸው ስራዎች", + "body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ \"የእጆቻቸው ስራ\" የሚለው ፈሊጥ \"እጆች\" ከሚለው ቃል ጋር ሰውየውን የሚወክል ሴኔቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ በመሆን የሚያመለክተው የአንድን ሰው ድርጊቶች ነው፡፡ \"እነርሱ ያደረጓቸው ነገሮች በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ፈሊጣዊ አነጋገር እንዲሁም ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ የሚሉትን ይመልከቱ) " + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 32cfb14..c076f81 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -298,6 +298,8 @@ "25-title", "25-01", "25-03", - "25-05" + "25-05", + "25-07", + "25-10" ] } \ No newline at end of file