Fri Feb 14 2020 21:14:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ab85683ab0
commit
0cddf2a11e
12
06/13.txt
12
06/13.txt
|
@ -40,7 +40,15 @@
|
|||
"body": "እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው ሕዝቡ በኃጢአታቸው ባለማፈራቸው ምክንያት ቁጣውን ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጣም አስደንጋጭ ኃጢአት ሰርተዋል፣ ነገር ግን ምንም አያፍሩም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "እንዴት ማፈር እንዳለባቸው አያውቁም",
|
||||
"body": "ሰው ሲያፍር ብዙ ጊዜ ፊቱ ይቀላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፊታቸው እንኳ ፈጽሞ አልቀላም”"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ከሚወድቁት ጋር ይወድቃሉ",
|
||||
"body": "እዚህ ላይ “ይወድቃሉ” የሚለው ይገደላሉ የሚለውን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከተገደሉት ጋር አብረው አንድ ላይ ይገደላሉ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "በምቀጣቸውም ጊዜ ይዋረዳሉ",
|
||||
"body": "እዚህ ላይ “ይዋረዳሉ” የሚለው መጥፋትን ይወክላል፡፡ ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በምቀጣቸው ጊዜ አጠፋቸዋለሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,46 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "እግዚአብሔር እንዲህ ይላል",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር ይህን ለማን እንደሚናር በግልጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ይህን የሚናገረው ለእስራኤል ሕዝብ ነው” ወይም “እግዚአብሔር ይህን የሚናገረው ለሕዝቡ ነው” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "መንታ መንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም … በእርሷ አንሄድባትም",
|
||||
"body": "መንገድ ሰዎች የሚኖሩበትን የሕይወት ዘይቤ የሚያመለክት ነው፡፡ እግዚአብሔር የእስራኤል ሕዝብ ሕይወታቸውን የሚኖሩበትን መልካሚቱን የሕይወት መንገድ ምን እንደሆነች እንዲጠይቁና በዚያ መንገድ እንዲኖሩ መጠየቅ ይፈልጋል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "መንታ መንገድ",
|
||||
"body": "ይህ ሁለት መንገዶች የሚገናኙበት ቦታ ያመለክታል፡፡"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የቀደመችውን መንገድ ጠይቁ",
|
||||
"body": "የቀደመችው መንገድ የአባቶቻቸውን ባህርይ፣ ከረጅም ጊዜ በፊት አባቶቻቸው እንዴት እንደኖሩ የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አባቶቻችሁ ስለሄዱበት መንገድ ጠይቁ” ወይም “አባቶቻችሁ እንዴት እንደኖሩ ጠይቁ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ይህ መልካም መንገድ ወዴት ነው?",
|
||||
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) “ይህ መልካም መንገድ” ሊኖሩበት የሚገባውን መልካም የሕይወት መንገድ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ልንርበት የሚገባ ይህ መልካም መንገድ ወዴት አለ?” ወይም 2) “ይህ መልካም መንገድ” በረከት የሚያመጣውን የሕይወት መንገድ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መልካ ወደሆነው ነገር የሚወስደን መንገድ ወዴት አለ” ወይም “ልንኖርበት የሚገባ በረከት የሚያመጣው መንገድ ወዴት አለ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እንግዲያው በእርሷ ሂዱ ",
|
||||
"body": "“እንግዲያው በዚያች መንገድ ሂዱ፡፡” በዚያች መንገድ መሄድ በዚያች መንገድ መኖርን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንግዲያው በዚያ መንገድ ኑሩ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እኛ አንሄድም",
|
||||
"body": "ይህ በዚያች መንገድ አለመኖርን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኛ በዚያች መንገድ አንኖርም” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የመለከት ድምፅን እንድትሰሙ ጠባቂዎችን አቆምሁላችሁ",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር በአደጋ ላይ ያሉትን ሕዝብ ለማስጠንቀቅ ነቢያቱ የተላኩ ጠባቂዎች እንደሆኑ አድርጎ ይናራል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -102,6 +102,7 @@
|
|||
"06-04",
|
||||
"06-06",
|
||||
"06-09",
|
||||
"06-11"
|
||||
"06-11",
|
||||
"06-13"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue