Tue Feb 25 2020 11:33:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-02-25 11:33:18 +03:00
parent b1659e4bd3
commit 078ad6b789
3 changed files with 58 additions and 11 deletions

View File

@ -1,22 +1,34 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ያህዌ እንደ አንበሳ ይጮሃል",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን በጣም መጮህ የተናገረው እንደ አንበሳ እንደሚያገሳ አድርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከፍ ካሉ ስፍራዎች",
"body": "ይህ ሀረግ ለሰማይ ሜቶኖሚ ነው፡፡ \"ከሰማይ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእርሱ መንጋ/ህዝብ ላይ እጅግ ይጮሃል",
"body": "ኤርምያስ ስለ ያህዌ እርሱ አንበሳ እንደሆነ እና የእርሱ ህዝብም የበግ መንጋ እንደሆነ አድርጎ ነው፡፡ በጎች አንበሳ ሲያጠቃቸው ተስፋ ቢስ እንደሚሆኑ፣ ህዝቡ ያህዌ ሊቀጣቸው ሲመጣ ተስፋ ቢስ ይሆናሉ፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የወይን ፍሬ የሚረግጡ",
"body": "ይህ በወይን መጭመቂያ በእግራቸው ወይን ስለሚጨምቁ ሰዎች ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እስከ ምድር ዳርቻ ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን በምድር ዳርቻ የሚገኝ ስፍራ የሚል ትርጉም አለው፡፡ ሁለቱንም ጫፎች በማመላከት፣ በመሃል የሚገኙ ስፍራዎችን ሁሉ ያሳያል፡፡ \"በምድር ላይ የሚገኝ ሩቅ ስፍራ\" ወይም \"በምድር ላይ ወደ ሁሉም ስፍራ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣው አነጋገር እና ከአጽናፍ አጽናፍ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በስጋ ለባሽ ላይ ሁሉ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ስጋ\" የሚለው የሚወክለው ሰብአዊነትን ነው፡፡ \"በሁሉም የሰው ልጅ\" ወይም \"በሁሉም ሰው ላይ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ ለሰይፍ የሚዳርጋቸው ክፉዎች",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሰይፍ\" የሚለው ቃል ወታደሮች እንደ ጦር መሳሪያ የሚጠቀሙበትን መሳሪያ ሲያመለክት ይህም ጦርነትን ይወክላል፡፡ \"ለሰይፍ መዳረግ\" የሚወክለው ሰዎች በጦር ሜዳ መሞታቸውን ነው፡፡ \"ክፉ ሰዎች በጦር ሜዳ እንዲሞቱ ያደርጋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]

34
25/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -307,6 +307,7 @@
"25-19",
"25-22",
"25-24",
"25-27"
"25-27",
"25-30"
]
}