am_jas_text_ulb/05/16.txt

8 lines
1.5 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ ኃጢአታችሁን ተናዘዙ፤ እንድትፈወሱ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ብዙ ውጤት የሚያስገኝ ታላቅ ኃይል አለው። \v 16 ኤልያስም ልክ እንደ እኛ ሰው ነበር። ዝናብ እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፤ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር በምድር ላይ ዝናብ አልዘነበም። \v 17 ኤልያስ እንደ ገና ጸለየ፤ ዝናብም ከሰማይ ዘነበ፤ ምድርም ፍሬዋን ሰጠች።
=======
\v 16 እንዲሁ ጌታ ከበሽታ ሊፈውስና ኃጢአትን ይቅር ሊል ስለሚችል ያደረጋችሁትን ኃጢአት በተመለከተ አንዳችሁ ለሌላችሁ ተናዘዙ፡፡ ጻድቃን ሰዎች ከጸለዩና አንድ ነገር እንዲያደርግላቸው ጌታን አጥብቀው ከጠየቁት፣ እግዚአብሔር ይገለጣል፤ ደግሞም በእርግጠኝነት ያን ነገር ያደርገዋል፡፡
\v 17 ነቢዩ ኤልያስ እንደኛው ያለ ሰው ቢሆንም፣ ዝናብ እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፡፡ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወራት ጊዜ ያህልም ዝናብ አልነበረም፡፡
\v 18 ከዚያም ዝናብ እንዲዘንብ እግዚአብሔርን እየለመነ ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ዝናብን ላከ፣ ተክሎችም ዐደጉና ሰብልን ሰጡ፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0