am_jas_text_ulb/05/04.txt

8 lines
1.7 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 4 ልብ በሉ፤ እርሻችሁን ላጨዱ ሠራተኞች ያልከፈላችሁት ደመወዝ ይጮኻል! የአጫጆቹም ጩኸት የሠራዊት ጌታ ጆሮ ደርሶአል። \v 5 በምድር ላይ በምቾትና በመንደላቀቅ ኖራችኋል። ለዕርድ ቀን ልባችሁን አወፍራችኋል። \v 6 እናንተን ያልተቃወመውን ጻድቅ ሰው ኮንናችሁታል፤ ገድላችሁታል።
=======
\v 4 እንግዲህ ያደረጋችሁትን ነገር አስቡ፡፡ በእርሻችሁ ላይ ተገኝተው መከሩን ለሰበሰቡ ሰዎች ምንዳቸውን አልሰጣችሁም፡፡ ስለዚህም እነዚህ አጫጆች እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኸዋል፤ ሁሉን ቻዩ አምላክ እግዚአብሔርም ደግሞ ከፍ ብሎ የተሰማውን ድምፃቸውን አድምጦአል፡፡
\v 5 የትኛውንም የምትፈልጉትን ነገር ገዝታችኋል፤ ስለዚህም እንደ ንጉሥ ትኖራላችሁ፡፡ ከብቶች ራሳቸውን እንደሚያደልቡና የሚታረዱ መሆናቸውን እንደማይገነዘቡ ሁሉ እንዲሁ እናንተም እግዚአብሔር እንደሚቀጣችሁ ባለመገንዘብ ነገሮችን በደስታ ለማጣጣም ኖራችኋል፡፡
\v 6 እነዚያ ሰዎች ጥፋት ባይፈጽሙም ንጹሐን ሰዎችን እንዲኰንኑ ሌሎችን አዘጋጅታችኋል፡፡ እነርሱ ራሳቸውን ከእናንተ መከላከል አይችሉም፡፡ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ለሚጨቁኑዋችሁ ባለ ጠጎች የምላቸው ይህን ነው፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0