am_jas_text_ulb/04/13.txt

7 lines
1.1 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 13 “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ አገር እንሄዳለን፤ እዚያ አንድ ዓመት እንቆያለን፤ ነግደን እናተርፋለን” የምትሉ እናንተ ሰዎች ስሙ። \v 14 ነገ የሚሆነውን የሚያውቅ ማን ነው? ሕይወታችሁስ ምንድን ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ ጭጋግ አይደላችሁምን?
=======
\v 13 አንዳንዶቻችሁ በትዕቢት ‘ዛሬ ወይም ነገ ወደ አንድ ከተማ እንሄዳለን፡፡ በዚያም ዓመት እንቆያለን፡፡ የተለያዩ ነገሮችን እንገዛና እንሸጣለን፣ እንዲሁም ብዙ ገንዘብ እናገኛለን’ ትላላችሁ፤ እንግዲህ አድምጡኝ!
\v 14 እንደዚህ አትናገሩ፣ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና፥ ደግሞም ምን ያህል ጊዜ እንደምትኖሩ አታውቁምና! ሕይወታችሁ ለአጭር ጊዜ ተገልጣ እንደምትጠፋ ጭጋግ በጣም አጭር ናትና፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0