am_jas_text_ulb/04/01.txt

8 lines
2.0 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\c 4 \v 1 በእናንተ መከከል ያለው ፀብና ጭቅጭቅ ከየት የመጣ ነው? በውስጣችሁ ውጊያ ከገጠሙት ክፉ ምኞቶቻችሁ የመጣ አይደለምን? \v 2 የሌላችሁን ትመኛላችሁ። ትገድላላችሁ፤ ማግኘት ያልቻላችሁትን በብርቱ ታሳድዳላችሁ። ትጣላላችሁ፤ ትዋጋላችሁ፤ ይሁን እንጂ፣ ከእግዚአብሔር ስለማትለምኑ አታገኙም። \v 3 ትለምናላችሁ ግን አትቀበሉም፤ ምክንያቱም ክፉ ምኞቶቻችሁን ለማሳካት ክፉ ነገሮችን ስለምትለምኑ ነው።
=======
\c 4 \v 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡
\v 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡
\v 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0