am_jas_text_ulb/03/13.txt

7 lines
1.1 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 13 ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? ያ ሰው ከጥበብ በሚገኝ ትሕትና በሥራው መልካም ሕይወትን ያሳይ። \v 14 በልባችሁ መራራ ቅናትና ራስ ወዳድ ምኞት ካለ ግን አትኵራሩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ።
=======
\v 13 ከእናንተ አንዱ ጠቢብና ብዙ የሚያውቅ እንደ ሆነ የሚያስብ ከሆነ፣ መልካሙ ሥራው በዕውነተኛ መልኩ ጠቢብ ከመሆኑ የተነሣ የተገኘ መሆኑን ሰዎች እንዲያዩ ሁልጊዜ መልካምን ማድረግ ይኖርበታል፡፡
\v 14 ነገር ግን በሌሎች ላይ የምትቀኑ ከሆናችሁና ከእነርሱ ላይ ውሸትን የምታወሩ ከሆናችሁ፣ እንዲሁም እነርሱን የምትበድሉዋቸው ከሆነ፣ ጠቢብ እንደ ሆናችሁ በመናገር አስመሳዮች አትሁኑ፡፡ እንዲህ ባለ ጉረኝነትም ዕውነትን ሐሰት ነው የምትሉ ትሆናላችሁ፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0