am_jas_text_ulb/03/11.txt

7 lines
869 B
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭና መራራ ውሃ ይወጣልን? \v 12 ወንድሞቼ፣ የበለስ ዛፍ ወይራን ወይስ ወይን በለስን ያበቅላልን? እንዲሁም ከጨው ውሃ ንጹሕ ውሃ ሊገኝ አይችልም።
=======
\v 11 ከአንድ ምንጭ የሚጣፍጥና የሚመር ውኃ በእርግጥም አይወጣም!
\v 12 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ የበለስ ዛፍ የወይራ ዘይትን ሊሰጥ አይችልም፡፡ የወይን ዛፍም እንደዚሁ በለስን ሊሰጥ አይችልም፡፡ ጨዋማ ምንጭም መልካም ውኃን አይሰጥም፡፡ እንዲሁ ደግሞ መልካሙን ብቻ ልንናገር ይገባል፤ ክፉ የሆነውን ግን መናገር አይኖርብንም፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0