am_jas_text_ulb/03/09.txt

7 lines
1.2 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 9 በአንደበት ጌታና አባታችንን እንባርካለን፤ በዚያው አንደበት በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን። \v 10 ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣል። ወንድሞቼ፣ እንዲህ መሆን የለበትም።
=======
\v 9 አንደበታችንን ጌታችንና አባታችን የሆነውን እግዚአብሔርን ለመባረክ እንጠቀምበታለን፡፡ ዳሩ ግን በሰዎች ላይ ክፉ እንዲያደርግ እግዚአብሔርን ለመጠየቅም ጭምር ያንኑ አንደበታችን እንጠቀምበታለን፡፡ ይህ ግን በጣም የተሳሳተ ነገር ነው፤ እግዚአብሔር ሰዎችን በራሱ መልክና አምሳል ፈጥሮአቸዋልና፡፡
\v 10 እግዚአብሔርን እንባርካለን፣ ዳሩ ግን በዚሁ አንደበታችን በሰዎች ላይ ክፉ ነገር እንዲመጣባቸው እንጠይቃለን፤ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ይህ ሊደረግ አይገባም፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0