am_jas_text_ulb/02/21.txt

9 lines
2.3 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 21 አባታችን አብርሃም፣ ልጁ ይስሐቅን መሠዊያው ላይ ባቀረበ ጊዜ በሥራ ጸድቆ አልነበረምን? \v 22 እምነት በሥራው ታየ፤ በዚያው ሥራ እምነት ዓላማውን ፈጸመ። \v 23 “አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት” የሚለው የመጽሐፍ ቃል ተፈጸመ። ስለዚህም አብርሃም የእግዚአብሔር ወዳጅ ተባለ። \v 24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን፣ በሥራ እንደሚጸድቅ ታያለህ።
=======
\v 21 ሁላችንም አባታችን አብርሃምን እናከብራለን፡፡ እግዚአብሔር እንዲያደርግ ያዘዘውን ሁሉ ለማድረግ ይሞክር ነበር፡፡ እግዚአብሔር አብርሃምን ለመታዘዝ ስለ መሞከሩ ጻድቅ ሰው ብሎ ጠርቶአል፡፡
\v 22 በዚህ መንገድ አብርሃም በእግዚአብሔር ታመነ፤ ደግሞም ታዘዘ፡፡ በታዘዘውም ጊዜ በእግዚአብሔር የታመነበትን ነገር ሲያደርግ እንመለከታለን፡፡
\v 23 ስለዚህም በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈው ነው የሆነው፡- አብርሃም በዕውነት በእግዚአብሔር ስለ ታመነ እግዚአብሔር መልካም እንዳደረገ ሰው ተመለከተው፡፡ በተጨማሪም እግዚአብሔር ስለ አብርሃም እንዲህ አለ፡- ‹እርሱ ወዳጄ ነው!
\v 24 ከአብርሃም ምሳሌነትም እግዚአብሔር ሰዎችን ጻድቅ አድርጐ የሚቈጥራቸው መልካም ሥራዎችን ስለሚሠሩ እንጂ፣ በእርሱ ስለ ታመኑ ብቻ አይደለም፡፡ እንዲሁ እግዚአብሔር መልካም አድርጐ ረዓብን የቈጠራት ባደረገችው ነገር ነው፡፡ ረዓብ ጋለሞታ የነበረች ሴት ናት፤ ዳሩ ግን ምድሪቱን ሊስሉት የመጡ መልክተኞችን በተገቢው መልኩ በማስተናገድ ከጥፋት ታደገች፤ ደግሞም ከመጡበት መንገድ በሚለይ በሌላ መንገድ ወደ ሥፍራቸው እንዲሄዱ በማድረግ ረዳቻቸው፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0