am_jas_text_ulb/02/12.txt

7 lines
983 B
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 12 ስለዚህ ነጻ በሚያወጣው ሕግ እንደሚፈረድባቸው ሰዎች ተናገሩ፤ ደግሞም ታዘዙ። \v 13 ምክንያቱም ምሕረት በማያደርጉ፣ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይመጣባቸዋል። ምሕረት ፍርድን ያሸንፋል!
=======
\v 12 ሁልጊዜም በኃጢአታችን ከመቀጣት ነፃ የሚያደርገንን ሕግ በመንተራስ፣ እግዚአብሔር የሚፈርድብን መሆኑን በማወቅ፣ የቱንም ነገር የምንናገርም ሆነ የምናደርግ ሰዎች ልንሆን ይገባል፡፡
\v 13 እኛ ለሌሎች ምሕረት-የለሽ ከሆንን እግዚአብሔር በሚፈርድብን ጊዜ በምሕረት ሊያየን አይችልም፡፡ ለሌሎች ምሕረት የምናደርግ ከሆነ፣ እግዚአብሔርን በእኛ ላይ ሲፈርድ አንሰማውም፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0