am_jas_text_ulb/02/05.txt

8 lines
1.4 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 5 የተወደዳችሁ ወንድሞች ስሙ፤ በእምነት ባለ ጸጋ እንዲሆኑና፣ እርሱን ለሚወዱ ቃል የገባላቸውን መንግሥት እንዲወርሱ እግዚአብሔር የዚህ ዓለም ድኾችን አልመረጠምን? \v 6 እናንተ ግን ድኾችን አዋረዳችሁ! የሚጨቁኗችሁ ባለ ጸጎች አይደሉምን? ወደ ፍርድ ቤት የሚጎትቱዋችሁስ እነርሱ አይደሉምን? \v 7 የተጠራችሁበትን መልካም ስም የሚሳደቡ ባለ ጸጎቹ አይደሉምን?
=======
\v 5 የምወዳችሁ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ እግዚአብሔር ምንም ዋጋ ያላቸው የማይመስሉትን ድሆች በእርሱ እንዲታመኑ መርጦአቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ የሰጠው ተስፋም ደግሞ ይህ ነው፡፡
\v 6 እናንተ ግን ድሆችን ታዋርዳላችሁ፡፡ እንግዲህ መከራ እንድትቀበሉ የሚያደርጉዋችሁ ድሆቹ ሳይሆኑ፣ ባለ ጠጎቹ መሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ በዳኞች ፊት ሊከስሱዋችሁ በኃይል እየጎተቱ የሚወስዱዋችሁ ባለ ጠጎች ናቸው፡፡
\v 7 የእርሱ የሆናችሁለትን መመስገን የሚገባውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በመቃወም የሚናገሩ እነርሱ ናቸው፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0