am_jas_text_ulb/01/19.txt

8 lines
1.3 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 19 የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ይህን ዕወቁ። ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ፣ ለመናገር የዘገዬ፣ ለመቆጣትም የዘገዬ ይሁን! \v 20 ምክንያቱም የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣም። \v 21 ስለዚህ ርኵሰትንና በየቦታው ሞልቶ ያለውን ክፋት አስወግዳችሁ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁ የተተከለውን ቃል በትሕትና ተቀበሉ።
=======
\v 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡
\v 20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡
\v 21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0