7 lines
1.2 KiB
Plaintext
7 lines
1.2 KiB
Plaintext
<<<<<<< HEAD
|
|
\v 17 ማንኛውም መልካምና ፍጹም ስጦታ እንደሚዘዋወር ጥላ ከማይለዋወጠው ከላይ ከሰማይ ከብርሃናት አባት ይወርዳል። \v 18 በፍጥረታቱ መካከል እንደ በኵራት እንድንሆን እግዚአብሔር በእውነት ቃል ሕይወት ሊሰጠን ወደደ።
|
|
=======
|
|
\v 17 ዕውነተኛ የሆነ መልካምና ፍጹም ስጦታ በሰማይ ካለው ከእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይመጣል፡፡ ፍጡራን ነገሮች እንደሚለወጡ፣ ጥላዎችም ተገልጠው እንደሚጠፉ፣ እግዚአብሔር አይለወጥም፡፡ እግዚአብሔር ከቶ አይለወጥም፤ እንዲሁም ሁልጊዜም ቢሆን እርሱ መልካም ነው፡፡
|
|
\v 18 በዕውነተኛ መልእክቱ በምናምን ጊዜ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ሕይወትን ሊሰጠን ይወዳል፡፡ ስለዚህም አሁን ኢየሱስ ብቻ ሊሰጠው የሚችለውን ዕውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለማግኘት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች አማኞች ይሆናሉ፡፡
|
|
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|