am_jas_text_ulb/01/12.txt

7 lines
1.1 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 12 በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ምክንያቱም ፈተናውን ካለፈ በኋላ፣ ለሚወዱት ሰዎች እግዚአብሔር ቃል የገባውን የሕይወት አክሊል ይቀበላል። \v 13 ማንም ሲፈተን፣ “ይህ ፈተና ከእግዚአብሔር ነው” አይበል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንም፤ እርሱ ራሱም ማንንም አይፈትንም።
=======
\v 12 በመከራ የሚጸኑትን ሰዎች እግዚአብሔር ያከብራቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ ተስፋ እንደ ሰጠው ለዘላለም እንዲኖሩ በማድረግ ብድራታቸውን ይከፍላቸዋል፡፡
\v 13 በኃጢአት ስንፈተን እግዚአብሔር እየፈተነን ነው ብለን ልናስብ አይገባም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ክፉን እንድንሠራ አይፈልግምና፤ ክፉን እንዲያደርግ ማንንም አይፈትንምና፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0