am_jas_text_ulb/01/06.txt

8 lines
1.4 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 6 ሆኖም፣ ምንም ሳይጠራጠር በእምነት ይለምን፤ ምክንያቱም የሚጠራጠር ሰው በነፋስ ወዲያ ወዲህ እንደሚወሰድ የባሕር ማእበል ነው። \v 7 ያ ሰው የለመነውን ከጌታ የሚያገኝ አይምሰለው፤ \v 8 እንዲህ ያለው ሰው በሁለት ሐሳብ የተያዘና በመንገዱም ሁሉ የሚወላውል ነው።
=======
\v 6 እግዚአብሔርን ስትለምኑ፣ የምትጠይቁትን እንደሚሰጣችሁ እመኑ፤ መልስ እንደሚሰጣችሁና ሁልጊዜም እንደሚረዳችሁ አትጠራጠሩ፤ የሚጠራጠሩ ሰዎች እግዚአብሔርን ሊከተሉት አይችሉም፤ መጠራጠር ልክ ተመልሶ እንደሚመጣ፣ ደግሞም በዚያው አቅጣጫ መጓዝን እንደማይቀጥል የባሕር ማዕበል ያለ ነገር ነው፡፡
\v 7 በእርግጥ የሚጠራጠሩ ሰዎች የሚጠይቁትን ነገር ለመፈጸም እግዚአብሔር አንድ ነገር ሊያደርግ እንደሚችል አያምኑም፡፡
\v 8 እነዚህ ሰዎች ኢየሱስን ለመከተል ወይም ላለመከተል ያልወሰኑ ናቸው፤ እነዚህም የሚናገሩትን ነገር የማያደርጉ ሰዎች ናቸው፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0