am_jas_text_ulb/01/04.txt

7 lines
849 B
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 4 ምንም የማይጎድላቸው ፍጹማንና በሳሎች እንድትሆኑ ትዕግሥት ሥራውን ይፈጽም። \v 5 ከእናንተ ማንም ጥበብ ቢያስፈልገው፣ ለሚጠይቁት ሁሉ ምንም ሳይነቅፍ በልግስና የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፤ እግዚአብሔርም ይሰጠዋል።
=======
\v 4 ክርስቶስን በሁሉም መንገድ ትከተሉ ዘንድ እስከ መጨረሻው በፈተና ጽኑ፤ ያንጊዜ መልካም ማድረግ አይከብዳችሁም፡፡
\v 5 ከእናንተ አንዱ ምን ማድረግ እንዳለበት ማወቅ ከፈለገ፣ በሚጠይቀው ላይ ሳይቈጣ በልግሥና የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይጠይቅ፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0