am_jas_text_ulb/01/01.txt

8 lines
1.2 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\c 1 \v 1 የእግዚአብሔርና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ የሆነው ያዕቆብ ለተበተኑት ዐሥራ ሁለቱ ነገዶች፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን። \v 2 ወንድሞቼ ሆይ፣ ልዩ ልዩ ችግር ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት። \v 3 ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያመጣ ታውቃላችሁ።
=======
\c 1 \v 1 በኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር እስረኛና አገልጋይ የሆነ ያዕቆብ በክርስቶስ ኢየሱስ ለሚያምኑና በመላው ዓለም ለተበተኑት ለአሥራ ሁለቱ ነገዶች ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡
\v 2 ወንድሞቼ ሆይ፣ በልዩ ልዩ ፈተናዎች ውስጥ ማለፋችሁን እጅግ ደስ እንደሚያሰኝ ነገር ቊጠሩት፡፡
\v 3 በፈተና ውስጥ ሳላችሁ በእግዚአብሔር ስታምኑ ይበልጥ ሌሎች ፈተናዎችን በትዕግሥት ለማሳለፍ የሚረዱዋችሁ መሆኑን ትረዳላችሁ፡፡
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0