am_jas_text_ulb/02/14.txt

1 line
621 B
Plaintext

\v 14 ወንድሞቼ ሆይ፣ አንድ ሰው እምነት እንዳለው ቢናገር፣ ሥራ ግን ባይኖረው ምን ይጠቅማል? ያ እምነት ሊያድነው ይችላልን? \v 15 አንድ ወንድም ወይም እኅት ልብስና የዕለት ምግብ ባይኖራቸው \v 16 ከእናንተ አንዱ፣ “በሰላም ሂዱ፤ አይብረዳችሁ፤ በደንብ ጥገቡ” ቢላቸው፤ ለአካል የሚያስፈልጉ ነገሮችን ግን ባትሰጧቸው፣ ምን ይጠቅማል? \v 17 ሥራ የሌለው እምነትም እንዲሁ በራሱ የሞተ ነው።