Thu Jul 21 2016 15:37:20 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-10 2016-07-21 15:37:21 -07:00
parent f33ea29800
commit d079a91d42
7 changed files with 12 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 7 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፣ የመጀመሪያውና የኋለኛው ዝናብ እስኪመጣ ድረስ የምድርን ፍሬ በትዕግሥት እንደሚጠብቅ ገበሬ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ታገሡ። እናንተም እንዲሁ ታገሡ፤ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ምክንያቱም የጌታ መምጫ ቅርብ ነው።
\v 7 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፣ የመጀመሪያውና የኋለኛው ዝናብ እስኪመጣ ድረስ የምድርን ፍሬ በትዕግሥት እንደሚጠብቅ ገበሬ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ታገሡ። \v 8 እናንተም እንዲሁ ታገሡ፤ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ምክንያቱም የጌታ መምጫ ቅርብ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
9 ወንድሞች ሆይ፤ እንዳይፈረድባችሁ እርስ በርሳችሁ አታጉረምርሙ። ልብ በሉ፤ ፈራጁ በሩ ላይ ቆሞአል። 10 በጌታ ስም የተናገሩ ነቢያትን መከራና ትዕግሥት እንደ ምሳሌ ውሰዱት። 11 ልብ በሉ፤ በትዕግሥት የጸኑትን፣ “የተባረኩ” እንላቸዋለን። ስለ ኢዮብ ትዕግሥት ሰምታችኋል፤ ጌታ ለኢዮብ የነበረውንም ዓላማ ታውቃላችሁ፤ ጌታ እጅግ ሩኅሩኅና መሐሪ ነው።
\v 9 ወንድሞች ሆይ፤ እንዳይፈረድባችሁ እርስ በርሳችሁ አታጉረምርሙ። ልብ በሉ፤ ፈራጁ በሩ ላይ ቆሞአል። \v 10 በጌታ ስም የተናገሩ ነቢያትን መከራና ትዕግሥት እንደ ምሳሌ ውሰዱት። \v 11 ልብ በሉ፤ በትዕግሥት የጸኑትን፣ “የተባረኩ” እንላቸዋለን። ስለ ኢዮብ ትዕግሥት ሰምታችኋል፤ ጌታ ለኢዮብ የነበረውንም ዓላማ ታውቃላችሁ፤ ጌታ እጅግ ሩኅሩኅና መሐሪ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
12 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከሁሉም በላይ አትማሉ፤ በሰማይም ሆነ በምድር ወይም በሌላ ነገር አትማሉ። ቃላችሁ “አዎን” ካላችሁ፣ “አዎን” ይሁን፤ “አይደለም” ካላችሁም፣ “አይደለም” ይሁን።
\v 12 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከሁሉም በላይ አትማሉ፤ በሰማይም ሆነ በምድር ወይም በሌላ ነገር አትማሉ። ቃላችሁ “አዎን” ካላችሁ፣ “አዎን” ይሁን፤ “አይደለም” ካላችሁም፣ “አይደለም” ይሁን።

View File

@ -1 +1 @@
13 በእናንተ መካከል መከራ የደረሰበት አለ? እርሱ ይጸልይ። ደስ ያለው አለ? እርሱ ይዘምር። 14 በእናንተ መካከል የታመመ አለ? የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ይጥራ፤ እነርሱም በጌታ ስም ዘይት እየቀቡ ይጸልዩለት፤ 15 የእምነት ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሳል፤ ጌታም ያስነሣዋል። ኃጢአት አድርጎ ከሆነም እግዚአብሔር ይቅር ይለዋል።
\v 13 በእናንተ መካከል መከራ የደረሰበት አለ? እርሱ ይጸልይ። ደስ ያለው አለ? እርሱ ይዘምር። \v 14 በእናንተ መካከል የታመመ አለ? የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ይጥራ፤ እነርሱም በጌታ ስም ዘይት እየቀቡ ይጸልዩለት፤ \v 15 የእምነት ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሳል፤ ጌታም ያስነሣዋል። ኃጢአት አድርጎ ከሆነም እግዚአብሔር ይቅር ይለዋል።

View File

@ -1 +1 @@
16 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ ኃጢአታችሁን ተናዘዙ፤ እንድትፈወሱ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ብዙ ውጤት የሚያስገኝ ታላቅ ኃይል አለው። 17 ኤልያስም ልክ እንደ እኛ ሰው ነበር። ዝናብ እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፤ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር በምድር ላይ ዝናብ አልዘነበም። 18 ኤልያስ እንደ ገና ጸለየ፤ ዝናብም ከሰማይ ዘነበ፤ ምድርም ፍሬዋን ሰጠች።
\v 18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ ኃጢአታችሁን ተናዘዙ፤ እንድትፈወሱ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ብዙ ውጤት የሚያስገኝ ታላቅ ኃይል አለው። \v 16 ኤልያስም ልክ እንደ እኛ ሰው ነበር። ዝናብ እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፤ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር በምድር ላይ ዝናብ አልዘነበም። \v 17 ኤልያስ እንደ ገና ጸለየ፤ ዝናብም ከሰማይ ዘነበ፤ ምድርም ፍሬዋን ሰጠች።

View File

@ -1 +1 @@
19 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከእናንተ አንዱ ከእውነት ቢስትና ሌላው ቢመልሰው 20 ኃጢአተኛውን ከስሕተቱ የሚመልስ ሰው ነፍሱን ከሞት እንደሚያድን፣ የኃጢአትንም ብዛት እንደሚሸፍን ይወቅ።
\v 20 \v 19 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከእናንተ አንዱ ከእውነት ቢስትና ሌላው ቢመልሰው ኃጢአተኛውን ከስሕተቱ የሚመልስ ሰው ነፍሱን ከሞት እንደሚያድን፣ የኃጢአትንም ብዛት እንደሚሸፍን ይወቅ።

View File

@ -71,6 +71,11 @@
"04-13",
"04-15",
"05-01",
"05-04"
"05-04",
"05-07",
"05-09",
"05-12",
"05-13",
"05-16"
]
}