Mon Sep 19 2016 14:37:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-19 14:37:38 +03:00
parent 4f8c1884c2
commit c2bfab241c
4 changed files with 13 additions and 4 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡
20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡
21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡
\v 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡
\v 20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡
\v 21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡

4
01/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 22 እግዚአብሔር በቃሉ ያዘዘውን ነገር አድርጉ፡፡ የምታዳምጡ ብቻ አትሁኑ፤ የሚያደምጡትና የማይታዘዙት ሰዎች በተሳሳተ መልኩ እንደሚያድናቸው ያስባሉ፡፡
\v 23 አንዳንድ ሰዎች የእግዚአብሔር ቃል መልእክትን ይሰማሉ፤ ነገር ግን ቃሉ የሚላቸውን አያደርጉም፤ እነዚህ ሰዎች ፊቱን በመስታወት የሚያይ ሰውን ይመስላሉ፡፡
\v 24 ይህ ሰው ምንም እንኳ ራሱን ቢመለከትም ከመስታወቱ ይሄዳል፤ ወዲያውም ደግሞ ያየውን ነገር ይረሳዋል፡፡
\v 25 ሌሎች ሰዎች ግን ፍጹም የሆነውንና እግዚአብሔር ያዘዘውን በፈቃደኝነት እንዲያደርጉ ነፃ የሚያደርጋቸውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት በሚገባ ይከታተላሉ፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት የሚፈልጉ፣ ዝምብለው የሚሰሙትና የሚረሱቱ ካልሆኑ፣ ዳሩ ግን እግዚአብሔር አድርጉ የሚላቸውን የሚያደርጉ ከሆኑ፣ እነዚህን ሰዎች ባደረጉት ነገር ምክንያት እግዚአብሔር ይባርካቸዋል፡፡

2
01/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 26 አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በትክክል እንደሚያመልኩ ያስባሉ፤ ይሁንና ክፉ ንግግሮችን መናገር ለምዶባቸዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን በትክክል የሚያመልኩ እንደ ሆኑ በማሰባቸው ተሳስተዋል፡፡ ዕውነቱ ግን እግዚአብሔርን በከንቱ ማምለካቸው ነው፡፡
\v 27 እግዚአብሔር እንድናደርጋቸው ከነገረን ነገሮች መካከል አንዱ በችግር የሚያልፉ ወላጅ-አልባ ልጆችንና ባልቴቶችን መርዳት ነው፡፡ ይህን የሚያደርጉ፣ እንዲሁም እግዚአብሔርን የማይታዘዙ ሰዎች የሚያደርጉትን የማያስቡም ሆኑ የማይፈጽሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ይቀበላቸዋል፡፡

View File

@ -42,6 +42,9 @@
"01-09",
"01-12",
"01-14",
"01-17"
"01-17",
"01-19",
"01-22",
"01-26"
]
}