From f0d05f32fff2a5a62ddf862ad0150652f452e172 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:27:36 +0300 Subject: [PATCH 01/26] Mon Sep 19 2016 14:27:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- LICENSE.md | 27 +++++++++++++++++++++++++++ manifest.json | 29 +++++++++++++++++++++++++++++ 2 files changed, 56 insertions(+) create mode 100644 LICENSE.md create mode 100644 manifest.json diff --git a/LICENSE.md b/LICENSE.md new file mode 100644 index 0000000..2cadbf0 --- /dev/null +++ b/LICENSE.md @@ -0,0 +1,27 @@ + +# License +## Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0 International (CC BY-SA 4.0) + +This is a human-readable summary of (and not a substitute for) the [license](http://creativecommons.org/licenses/by-sa/4.0/). + +### You are free to: + + * **Share** — copy and redistribute the material in any medium or format + * **Adapt** — remix, transform, and build upon the material + +for any purpose, even commercially. + +The licensor cannot revoke these freedoms as long as you follow the license terms. + +### Under the following conditions: + + * **Attribution** — You must attribute the work as follows: "Original work available at https://door43.org/." Attribution statements in derivative works should not in any way suggest that we endorse you or your use of this work. + * **ShareAlike** — If you remix, transform, or build upon the material, you must distribute your contributions under the same license as the original. + +**No additional restrictions** — You may not apply legal terms or technological measures that legally restrict others from doing anything the license permits. + +### Notices: + +You do not have to comply with the license for elements of the material in the public domain or where your use is permitted by an applicable exception or limitation. + +No warranties are given. The license may not give you all of the permissions necessary for your intended use. For example, other rights such as publicity, privacy, or moral rights may limit how you use the material. diff --git a/manifest.json b/manifest.json new file mode 100644 index 0000000..a37bc74 --- /dev/null +++ b/manifest.json @@ -0,0 +1,29 @@ +{ + "package_version": 6, + "format": "usfm", + "generator": { + "name": "ts-desktop", + "build": "25" + }, + "target_language": { + "id": "am", + "name": "አማርኛ", + "direction": "ltr" + }, + "project": { + "id": "jas", + "name": "James" + }, + "type": { + "id": "text", + "name": "Text" + }, + "resource": { + "id": "udb", + "name": "Unlocked Dynamic Bible" + }, + "source_translations": [], + "parent_draft": {}, + "translators": [], + "finished_chunks": [] +} \ No newline at end of file From de05d2a7b01906bb218bd74a4ee2f8b31045184f Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:29:38 +0300 Subject: [PATCH 02/26] Mon Sep 19 2016 14:29:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- manifest.json | 10 +++++++++- 1 file changed, 9 insertions(+), 1 deletion(-) diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a37bc74..8d63386 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -22,7 +22,15 @@ "id": "udb", "name": "Unlocked Dynamic Bible" }, - "source_translations": [], + "source_translations": [ + { + "language_id": "en", + "resource_id": "udb", + "checking_level": 3, + "date_modified": 20160614, + "version": "5" + } + ], "parent_draft": {}, "translators": [], "finished_chunks": [] From c75b91c5d120cea15ad10cfb300b69048a9b78df Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:31:38 +0300 Subject: [PATCH 03/26] Mon Sep 19 2016 14:31:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/01.txt | 3 +++ 01/04.txt | 2 ++ manifest.json | 9 +++++++-- 3 files changed, 12 insertions(+), 2 deletions(-) create mode 100644 01/01.txt create mode 100644 01/04.txt diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt new file mode 100644 index 0000000..aa6ac51 --- /dev/null +++ b/01/01.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\c 1 \v 1 በኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር እስረኛና አገልጋይ የሆነ ያዕቆብ በክርስቶስ ኢየሱስ ለሚያምኑና በመላው ዓለም ለተበተኑት ለአሥራ ሁለቱ ነገዶች ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ +\v 2 ወንድሞቼ ሆይ፣ በልዩ ልዩ ፈተናዎች ውስጥ ማለፋችሁን እጅግ ደስ እንደሚያሰኝ ነገር ቊጠሩት፡፡ +\v 3 በፈተና ውስጥ ሳላችሁ በእግዚአብሔር ስታምኑ ይበልጥ ሌሎች ፈተናዎችን በትዕግሥት ለማሳለፍ የሚረዱዋችሁ መሆኑን ትረዳላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/04.txt b/01/04.txt new file mode 100644 index 0000000..6fb1243 --- /dev/null +++ b/01/04.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 4 ክርስቶስን በሁሉም መንገድ ትከተሉ ዘንድ እስከ መጨረሻው በፈተና ጽኑ፤ ያንጊዜ መልካም ማድረግ አይከብዳችሁም፡፡ +\v 5 ከእናንተ አንዱ ምን ማድረግ እንዳለበት ማወቅ ከፈለገ፣ በሚጠይቀው ላይ ሳይቈጣ በልግሥና የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይጠይቅ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 8d63386..ec8c6cf 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -32,6 +32,11 @@ } ], "parent_draft": {}, - "translators": [], - "finished_chunks": [] + "translators": [ + "Tersit Zewde" + ], + "finished_chunks": [ + "01-01", + "01-04" + ] } \ No newline at end of file From b992be7dcc7c43b2d6282626713ce54633a7a61b Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:33:38 +0300 Subject: [PATCH 04/26] Mon Sep 19 2016 14:33:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/06.txt | 3 +++ 01/09.txt | 3 +++ 01/12.txt | 2 ++ manifest.json | 4 +++- 4 files changed, 11 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 01/06.txt create mode 100644 01/09.txt create mode 100644 01/12.txt diff --git a/01/06.txt b/01/06.txt new file mode 100644 index 0000000..ea0a4d5 --- /dev/null +++ b/01/06.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 6 እግዚአብሔርን ስትለምኑ፣ የምትጠይቁትን እንደሚሰጣችሁ እመኑ፤ መልስ እንደሚሰጣችሁና ሁልጊዜም እንደሚረዳችሁ አትጠራጠሩ፤ የሚጠራጠሩ ሰዎች እግዚአብሔርን ሊከተሉት አይችሉም፤ መጠራጠር ልክ ተመልሶ እንደሚመጣ፣ ደግሞም በዚያው አቅጣጫ መጓዝን እንደማይቀጥል የባሕር ማዕበል ያለ ነገር ነው፡፡ +\v 7 በእርግጥ የሚጠራጠሩ ሰዎች የሚጠይቁትን ነገር ለመፈጸም እግዚአብሔር አንድ ነገር ሊያደርግ እንደሚችል አያምኑም፡፡ +\v 8 እነዚህ ሰዎች ኢየሱስን ለመከተል ወይም ላለመከተል ያልወሰኑ ናቸው፤ እነዚህም የሚናገሩትን ነገር የማያደርጉ ሰዎች ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/09.txt b/01/09.txt new file mode 100644 index 0000000..0432bc2 --- /dev/null +++ b/01/09.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 9 ድሀ የሆኑ አማኞች እግዚአብሔር ስላከበራቸው ደስ ሊሰኙ ይገባል፡፡ +\v 10 ባለጠጋ የሆኑ አማኞችም እግዚአብሔር ትሑታን ስላደረጋቸው ደስ ሊሰኙ ይገባል፤ ልክ የበረሃ አበቦች እንደሚደርቁ ሁሉ፣ እነርሱም ሆኑ ሀብታቸው የሚያልፉ ናቸውና፡፡ +\v 11 ፀሐይ በሚወጣ ጊዜ ሞቃታማ የሆነው ነፋስ ተክሎችን ያደርቃል፤ ደግሞም አበቦችን በምድር ላይ እንዲወድቁም ሆነ በውበታቸው እንዳይቀጥሉ ያደርጋቸዋል፡፡ ባለ ጠጎች ልክ እንደሚሞቱ አበቦች ሁሉ ገንዘብን እየሰበሰቡ ሳሉ ይሞታሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt new file mode 100644 index 0000000..8c93767 --- /dev/null +++ b/01/12.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 12 \v 13 12 በመከራ የሚጸኑትን ሰዎች እግዚአብሔር ያከብራቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ ተስፋ እንደ ሰጠው ለዘላለም እንዲኖሩ በማድረግ ብድራታቸውን ይከፍላቸዋል፡፡ +13 በኃጢአት ስንፈተን እግዚአብሔር እየፈተነን ነው ብለን ልናስብ አይገባም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ክፉን እንድንሠራ አይፈልግምና፤ ክፉን እንዲያደርግ ማንንም አይፈትንምና፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ec8c6cf..5fd37e0 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -37,6 +37,8 @@ ], "finished_chunks": [ "01-01", - "01-04" + "01-04", + "01-06", + "01-09" ] } \ No newline at end of file From 4f8c1884c28ddd0480379b6dd7a7c95a3a5860dc Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:35:38 +0300 Subject: [PATCH 05/26] Mon Sep 19 2016 14:35:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/12.txt | 4 ++-- 01/14.txt | 3 +++ 01/17.txt | 2 ++ 01/19.txt | 3 +++ manifest.json | 5 ++++- 5 files changed, 14 insertions(+), 3 deletions(-) create mode 100644 01/14.txt create mode 100644 01/17.txt create mode 100644 01/19.txt diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt index 8c93767..e5e661b 100644 --- a/01/12.txt +++ b/01/12.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 12 \v 13 12 በመከራ የሚጸኑትን ሰዎች እግዚአብሔር ያከብራቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ ተስፋ እንደ ሰጠው ለዘላለም እንዲኖሩ በማድረግ ብድራታቸውን ይከፍላቸዋል፡፡ -13 በኃጢአት ስንፈተን እግዚአብሔር እየፈተነን ነው ብለን ልናስብ አይገባም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ክፉን እንድንሠራ አይፈልግምና፤ ክፉን እንዲያደርግ ማንንም አይፈትንምና፡፡ \ No newline at end of file +\v 12 በመከራ የሚጸኑትን ሰዎች እግዚአብሔር ያከብራቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ ተስፋ እንደ ሰጠው ለዘላለም እንዲኖሩ በማድረግ ብድራታቸውን ይከፍላቸዋል፡፡ +\v 13 በኃጢአት ስንፈተን እግዚአብሔር እየፈተነን ነው ብለን ልናስብ አይገባም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ክፉን እንድንሠራ አይፈልግምና፤ ክፉን እንዲያደርግ ማንንም አይፈትንምና፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/14.txt b/01/14.txt new file mode 100644 index 0000000..2ed32c7 --- /dev/null +++ b/01/14.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 14 ዳሩ ግን ሰዎች ሁሉ ክፉ ማድረግን ይፈልጋሉ፤ ስለዚህም በወጥመድ የተጠመዱ ይመስል ይህን ያደርጉታል፡፡ +\v 15 ከዚያም በኋላ ክፉ አሳቦቻቸው ኃጢአትን ወደ ማድረጉ ይመሩዋቸዋል፡፡ ይህም ደግሞ እስኪያጠፋቸው ድረስ ኃጢአት አሳባቸውን ይቆጣጠራል፡፡ ከዚያም ክፉ ምኞቶች በአንድነት ሲመጡ ኃጢአት ይወለዳል፤ ይህም ኃጢአትን የሠራው ሰው ይቅር ሊባል የሚችለው በክርስቶስ ብቻ ነው ማለት ነው፡፡ ኃጢአትም የመጨረሻ ውጤትዋን ስትሰጥ ሞት ይመጣል፡፡ ይህም የመንፈስም ሆነ የሥጋ ሞት ሲሆን፣ ኃጢአተኛው ከእግዚአብሔር ይለያል ማለት ነው፡፡ ከእንደዚህ ዐይነቱ የመጨረሻ ሞት ሊያድነን የሚችል ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ +\v 16 የምወዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ራሳችሁን ማታለልን አቁሙ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/17.txt b/01/17.txt new file mode 100644 index 0000000..e42b7ae --- /dev/null +++ b/01/17.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 17 ዕውነተኛ የሆነ መልካምና ፍጹም ስጦታ በሰማይ ካለው ከእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይመጣል፡፡ ፍጡራን ነገሮች እንደሚለወጡ፣ ጥላዎችም ተገልጠው እንደሚጠፉ፣ እግዚአብሔር አይለወጥም፡፡ እግዚአብሔር ከቶ አይለወጥም፤ እንዲሁም ሁልጊዜም ቢሆን እርሱ መልካም ነው፡፡ +\v 18 በዕውነተኛ መልእክቱ በምናምን ጊዜ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ሕይወትን ሊሰጠን ይወዳል፡፡ ስለዚህም አሁን ኢየሱስ ብቻ ሊሰጠው የሚችለውን ዕውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለማግኘት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች አማኞች ይሆናሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/19.txt b/01/19.txt new file mode 100644 index 0000000..2fca590 --- /dev/null +++ b/01/19.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 19 \v 20 \v 21 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡ +20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡ +21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 5fd37e0..ff33a30 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -39,6 +39,9 @@ "01-01", "01-04", "01-06", - "01-09" + "01-09", + "01-12", + "01-14", + "01-17" ] } \ No newline at end of file From c2bfab241c786610a8b1c68e23a050d01ca119ab Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:37:38 +0300 Subject: [PATCH 06/26] Mon Sep 19 2016 14:37:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/19.txt | 6 +++--- 01/22.txt | 4 ++++ 01/26.txt | 2 ++ manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 13 insertions(+), 4 deletions(-) create mode 100644 01/22.txt create mode 100644 01/26.txt diff --git a/01/19.txt b/01/19.txt index 2fca590..3a9deae 100644 --- a/01/19.txt +++ b/01/19.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 19 \v 20 \v 21 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡ -20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡ -21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡ \ No newline at end of file +\v 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡ +\v 20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡ +\v 21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/22.txt b/01/22.txt new file mode 100644 index 0000000..afba235 --- /dev/null +++ b/01/22.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 22 እግዚአብሔር በቃሉ ያዘዘውን ነገር አድርጉ፡፡ የምታዳምጡ ብቻ አትሁኑ፤ የሚያደምጡትና የማይታዘዙት ሰዎች በተሳሳተ መልኩ እንደሚያድናቸው ያስባሉ፡፡ +\v 23 አንዳንድ ሰዎች የእግዚአብሔር ቃል መልእክትን ይሰማሉ፤ ነገር ግን ቃሉ የሚላቸውን አያደርጉም፤ እነዚህ ሰዎች ፊቱን በመስታወት የሚያይ ሰውን ይመስላሉ፡፡ +\v 24 ይህ ሰው ምንም እንኳ ራሱን ቢመለከትም ከመስታወቱ ይሄዳል፤ ወዲያውም ደግሞ ያየውን ነገር ይረሳዋል፡፡ +\v 25 ሌሎች ሰዎች ግን ፍጹም የሆነውንና እግዚአብሔር ያዘዘውን በፈቃደኝነት እንዲያደርጉ ነፃ የሚያደርጋቸውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት በሚገባ ይከታተላሉ፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት የሚፈልጉ፣ ዝምብለው የሚሰሙትና የሚረሱቱ ካልሆኑ፣ ዳሩ ግን እግዚአብሔር አድርጉ የሚላቸውን የሚያደርጉ ከሆኑ፣ እነዚህን ሰዎች ባደረጉት ነገር ምክንያት እግዚአብሔር ይባርካቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/26.txt b/01/26.txt new file mode 100644 index 0000000..035658a --- /dev/null +++ b/01/26.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 26 አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በትክክል እንደሚያመልኩ ያስባሉ፤ ይሁንና ክፉ ንግግሮችን መናገር ለምዶባቸዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን በትክክል የሚያመልኩ እንደ ሆኑ በማሰባቸው ተሳስተዋል፡፡ ዕውነቱ ግን እግዚአብሔርን በከንቱ ማምለካቸው ነው፡፡ +\v 27 እግዚአብሔር እንድናደርጋቸው ከነገረን ነገሮች መካከል አንዱ በችግር የሚያልፉ ወላጅ-አልባ ልጆችንና ባልቴቶችን መርዳት ነው፡፡ ይህን የሚያደርጉ፣ እንዲሁም እግዚአብሔርን የማይታዘዙ ሰዎች የሚያደርጉትን የማያስቡም ሆኑ የማይፈጽሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ይቀበላቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ff33a30..b3f8732 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -42,6 +42,9 @@ "01-09", "01-12", "01-14", - "01-17" + "01-17", + "01-19", + "01-22", + "01-26" ] } \ No newline at end of file From 4111e9e9c34317f3d9b4778c4c82d193c1014505 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:39:38 +0300 Subject: [PATCH 07/26] Mon Sep 19 2016 14:39:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/01.txt | 4 ++++ 1 file changed, 4 insertions(+) create mode 100644 02/01.txt diff --git a/02/01.txt b/02/01.txt new file mode 100644 index 0000000..abf3a7f --- /dev/null +++ b/02/01.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\c 2 \v 1 1 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከሁሉ የሚበልጠውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችሁ ምክንያት አንዳንዶችን ከሌሎች በላይ ማክበርን አቁሙ፡፡ +\v 2 2 የወርቅ ቀለበት ያደረገና ጌጠኛ ልብስ የለበሰ ሰው ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ እንዲሁም ጎስቆል ያለ ልብስ የለበሰ ድሀ ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ +\v 3 3 እናንተም ያማረ ልብስ ለለበሰው ሰው ልዩ ሥፍራ ብትሰጡትና “በዚህ ማለፊያ መቀመጫ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ እንዲሁም ለድሀው ሰው “እዚያ ቁም! ወይም በወለሉ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ +\v 4 4 በተሳሳተ መንገድ ዐድሎ መፈጸማችሁ አይደለምን? \ No newline at end of file From c270fc8dd5a94ea6f47223c179ed65d3f34fb4ba Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:41:38 +0300 Subject: [PATCH 08/26] Mon Sep 19 2016 14:41:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/01.txt | 8 ++++---- 02/05.txt | 3 +++ manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 10 insertions(+), 5 deletions(-) create mode 100644 02/05.txt diff --git a/02/01.txt b/02/01.txt index abf3a7f..e62c7b2 100644 --- a/02/01.txt +++ b/02/01.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\c 2 \v 1 1 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከሁሉ የሚበልጠውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችሁ ምክንያት አንዳንዶችን ከሌሎች በላይ ማክበርን አቁሙ፡፡ -\v 2 2 የወርቅ ቀለበት ያደረገና ጌጠኛ ልብስ የለበሰ ሰው ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ እንዲሁም ጎስቆል ያለ ልብስ የለበሰ ድሀ ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ -\v 3 3 እናንተም ያማረ ልብስ ለለበሰው ሰው ልዩ ሥፍራ ብትሰጡትና “በዚህ ማለፊያ መቀመጫ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ እንዲሁም ለድሀው ሰው “እዚያ ቁም! ወይም በወለሉ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ -\v 4 4 በተሳሳተ መንገድ ዐድሎ መፈጸማችሁ አይደለምን? \ No newline at end of file +\c 2 \v 1 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከሁሉ የሚበልጠውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችሁ ምክንያት አንዳንዶችን ከሌሎች በላይ ማክበርን አቁሙ፡፡ +\v 2 የወርቅ ቀለበት ያደረገና ጌጠኛ ልብስ የለበሰ ሰው ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ እንዲሁም ጎስቆል ያለ ልብስ የለበሰ ድሀ ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ +\v 3 እናንተም ያማረ ልብስ ለለበሰው ሰው ልዩ ሥፍራ ብትሰጡትና “በዚህ ማለፊያ መቀመጫ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ እንዲሁም ለድሀው ሰው “እዚያ ቁም! ወይም በወለሉ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ +\v 4 በተሳሳተ መንገድ ዐድሎ መፈጸማችሁ አይደለምን? \ No newline at end of file diff --git a/02/05.txt b/02/05.txt new file mode 100644 index 0000000..ef939e8 --- /dev/null +++ b/02/05.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 5 የምወዳችሁ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ እግዚአብሔር ምንም ዋጋ ያላቸው የማይመስሉትን ድሆች በእርሱ እንዲታመኑ መርጦአቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ የሰጠው ተስፋም ደግሞ ይህ ነው፡፡ +\v 6 እናንተ ግን ድሆችን ታዋርዳላችሁ፡፡ እንግዲህ መከራ እንድትቀበሉ የሚያደርጉዋችሁ ድሆቹ ሳይሆኑ፣ ባለ ጠጎቹ መሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ በዳኞች ፊት ሊከስሱዋችሁ በኃይል እየጎተቱ የሚወስዱዋችሁ ባለ ጠጎች ናቸው፡፡ +\v 7 የእርሱ የሆናችሁለትን መመስገን የሚገባውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በመቃወም የሚናገሩ እነርሱ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index b3f8732..2d8036f 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -45,6 +45,8 @@ "01-17", "01-19", "01-22", - "01-26" + "01-26", + "02-01", + "02-05" ] } \ No newline at end of file From 64e7eb9b855b6b8867d3daafaf185a383eae89a0 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:49:39 +0300 Subject: [PATCH 09/26] Mon Sep 19 2016 14:49:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/08.txt | 2 ++ 02/10.txt | 2 ++ manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 7 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 02/08.txt create mode 100644 02/10.txt diff --git a/02/08.txt b/02/08.txt new file mode 100644 index 0000000..5b9008c --- /dev/null +++ b/02/08.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 8 እያንዳንዳችሁ ሌሎች ሰዎችን እንደ ራሳችሁ መውደድ እንዳለባችሁ ንጉሣችሁ ኢየሱስ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አዝዞአችኋል፡፡ ሌሎችን የምትወድዱ ከሆናችሁ፣ ትክክለኛውን ነገር አድርጉ፡፡ +\v 9 ዳሩ ግን አንዳንድ ሰዎችን ከሌሎች አብልጣችሁ የምታከብሩ ከሆናችሁ ስሕተት እየሠራችሁ ነው፡፡ እግዚአብሔር ያዘዘንን የምታደርጉ ባለመሆናችሁ ምክንያት ሕጉን በመተላለፋችሁ ይኰንናችኋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/10.txt b/02/10.txt new file mode 100644 index 0000000..c565b1b --- /dev/null +++ b/02/10.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 10 ከእግዚአብሔር ሕጎች አንዱን የማይታዘዙ ሰዎች፣ ሌሎቹን ሕጎች የሚታዘዙ ቢሆኑ እንኳ እግዚአብሔር የሚቈጥራቸው ሕጎቹን ሁሉ ከሚተላለፉ ሰዎች መካከል እንደ አንዱ አድርጎ ነው፡፡ +\v 11 እግዚአብሔር “አታመንዝር!” ብሎአል፤ ይሁንና “አትግደልም!” ጭምር ብሎአል፡፡ ስለዚህም የምታመነዝሩ ቢሆንና አንድን ሰው ብትገድሉ፥ ሁሉንም የእግዚአብሔርን ሕጎች የተላለፋችሁ ናችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 2d8036f..5afedaa 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -47,6 +47,8 @@ "01-22", "01-26", "02-01", - "02-05" + "02-05", + "02-08", + "02-10" ] } \ No newline at end of file From 43f5a624a378a3a76017a0efb28819d064749576 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:51:39 +0300 Subject: [PATCH 10/26] Mon Sep 19 2016 14:51:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/12.txt | 2 ++ 02/14.txt | 4 ++++ manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 9 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 02/12.txt create mode 100644 02/14.txt diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt new file mode 100644 index 0000000..516b22a --- /dev/null +++ b/02/12.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 12 ሁልጊዜም በኃጢአታችን ከመቀጣት ነፃ የሚያደርገንን ሕግ በመንተራስ፣ እግዚአብሔር የሚፈርድብን መሆኑን በማወቅ፣ የቱንም ነገር የምንናገርም ሆነ የምናደርግ ሰዎች ልንሆን ይገባል፡፡ +\v 13 እኛ ለሌሎች ምሕረት-የለሽ ከሆንን እግዚአብሔር በሚፈርድብን ጊዜ በምሕረት ሊያየን አይችልም፡፡ ለሌሎች ምሕረት የምናደርግ ከሆነ፣ እግዚአብሔርን በእኛ ላይ ሲፈርድ አንሰማውም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/14.txt b/02/14.txt new file mode 100644 index 0000000..190fb5c --- /dev/null +++ b/02/14.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 14 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ አንዳንዶች “በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ” ይላሉ፡፡ ዳሩ ግን መልካም ነገሮችን አያደርጉም፡፡ እነዚህ ሰዎች በቃላት ደረጃ ብቻ የሚያምኑ ከሆነ፣ በእርግጥም እግዚአብሔር አያድናቸውም፡፡ +\v 15 በእያንዳንዱ ቀን ወንድም ወይም እኅት የሚበሉትና የሚለብሱት ሳይኖራቸው፥ +\v 16 ከእናንተ አንዱ “አትጨነቁ! ሂዱ! እሳት ሙቁ! የሚያስፈልጋችሁንም ምግብ አግኙ!” ቢላቸው፥ ነገር ግን ለሰውነታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገር ባትሰጡዋቸው ለእነዚህ ሰዎች ይህ ምንም አይጠቅማቸውም! +\v 17 እንዲሁ ሌሎችን ለመረዳት ስለ ክርስቶስ የምታወሩት ነገር፣ ልክ እንደ ሞተ ሰው ጥቅም የለሽ ነው! በዕውነትም በክርስቶስ አታምኑም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 5afedaa..0e71b73 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -49,6 +49,8 @@ "02-01", "02-05", "02-08", - "02-10" + "02-10", + "02-12", + "02-14" ] } \ No newline at end of file From 985cc6bfcf3cce3931bad337c5c2edc2dfaf4ec4 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:53:39 +0300 Subject: [PATCH 11/26] Mon Sep 19 2016 14:53:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/18.txt | 3 +++ 02/21.txt | 4 ++++ manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 10 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 02/18.txt create mode 100644 02/21.txt diff --git a/02/18.txt b/02/18.txt new file mode 100644 index 0000000..8ac41d3 --- /dev/null +++ b/02/18.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 18 ዳሩ ግን አንድ ሰው “በእርሱ ስለሚያምኑ ብቻ እግዚአብሔር አንዳንድ ሰዎችን ያድናል፥ ለሰዎች መልካም የሚሠሩ በመሆናቸው ምክንያት ሌሎችን ያድናል” ይለኝ ይሆናል፡፡ ለዚህ ሰው ስመልስ “ሰዎች ለሌሎች መልካም ሥራን የማይሠሩ ከሆኑ፣ በዕውነት እነዚህ ሰዎች በእግዚአብሔር ስለ መታመናቸው ማረጋገጫ ልትሰጠኝ አትችልም!” እለዋለሁ፡፡ +\v 19 “እስኪ አስቡት! ‘አንተ አንድ እግዚአብሔር ብቻ አለ ብለህ ታምናለህ፤ ይህን ማመንህ ልክ ነው፡፡ ዳሩ ግን አጋንንትም ጭምር ይህን ያምናሉ፤ ይንቀጠቀጣሉም፤ እግዚአብሔር እንደሚቀጣቸው ያምናሉና፡፡ +\v 20 አንተ ሰነፍ ሰው፣ አንድ ሰው ‹በእግዚአብሔር አምናለሁ› ብሎ መልካም ሥራ የማይሠራ ከሆነ፣ ያ ሰው የሚናገረው ነገር የማይጠቅመው መሆኑን አረጋግጥልሃለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/21.txt b/02/21.txt new file mode 100644 index 0000000..ee6d093 --- /dev/null +++ b/02/21.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 21 ሁላችንም አባታችን አብርሃምን እናከብራለን፡፡ እግዚአብሔር እንዲያደርግ ያዘዘውን ሁሉ ለማድረግ ይሞክር ነበር፡፡ እግዚአብሔር አብርሃምን ለመታዘዝ ስለ መሞከሩ ጻድቅ ሰው ብሎ ጠርቶአል፡፡ +\v 22 በዚህ መንገድ አብርሃም በእግዚአብሔር ታመነ፤ ደግሞም ታዘዘ፡፡ በታዘዘውም ጊዜ በእግዚአብሔር የታመነበትን ነገር ሲያደርግ እንመለከታለን፡፡ +\v 23 ስለዚህም በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈው ነው የሆነው፡- አብርሃም በዕውነት በእግዚአብሔር ስለ ታመነ እግዚአብሔር መልካም እንዳደረገ ሰው ተመለከተው፡፡ በተጨማሪም እግዚአብሔር ስለ አብርሃም እንዲህ አለ፡- ‹እርሱ ወዳጄ ነው! +\v 24 ከአብርሃም ምሳሌነትም እግዚአብሔር ሰዎችን ጻድቅ አድርጐ የሚቈጥራቸው መልካም ሥራዎችን ስለሚሠሩ እንጂ፣ በእርሱ ስለ ታመኑ ብቻ አይደለም፡፡ እንዲሁ እግዚአብሔር መልካም አድርጐ ረዓብን የቈጠራት ባደረገችው ነገር ነው፡፡ ረዓብ ጋለሞታ የነበረች ሴት ናት፤ ዳሩ ግን ምድሪቱን ሊስሉት የመጡ መልክተኞችን በተገቢው መልኩ በማስተናገድ ከጥፋት ታደገች፤ ደግሞም ከመጡበት መንገድ በሚለይ በሌላ መንገድ ወደ ሥፍራቸው እንዲሄዱ በማድረግ ረዳቻቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0e71b73..25cf185 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -51,6 +51,8 @@ "02-08", "02-10", "02-12", - "02-14" + "02-14", + "02-18", + "02-21" ] } \ No newline at end of file From 1e86362036286b1c17155f63075a046014fb0c4f Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:57:39 +0300 Subject: [PATCH 12/26] Mon Sep 19 2016 14:57:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/25.txt | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 02/25.txt diff --git a/02/25.txt b/02/25.txt new file mode 100644 index 0000000..c272d48 --- /dev/null +++ b/02/25.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 25 \v 26 25 አንድ ሰው መተንፈስ ሲያቆም እንደሚሞትና ጥቅም-የለሽ እንደሚሆን ሁሉ፣ እንዲሁ በእግዚአብሔር አምናለሁ እያለ፣ ዳሩ ግን ምንም መልካም ሥራ የማይሠራ ከሆነ፣ ይህ ሰው በእግዚአብሔር መታመኑ ከንቱ ነው፡፡ \ No newline at end of file From 7e79cebf212ccecdb18337d5eb7a2c11c6aaac84 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 14:59:39 +0300 Subject: [PATCH 13/26] Mon Sep 19 2016 14:59:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 03/01.txt | 2 ++ manifest.json | 3 ++- 2 files changed, 4 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 03/01.txt diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt new file mode 100644 index 0000000..470f707 --- /dev/null +++ b/03/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 3 \v 1 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ብዙዎቻችሁ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪዎች መሆንን አትፈልጉ፤ እግዚአብሔር ከሌሎች ይልቅ በመምህራን ላይ ይበልጥ በከፋ ሁኔታ የሚፈርድ ነውና፡፡ +\v 2 በብዙ መልኩ ስሕተት የሆነውን ነገር እናደርጋለን፡፡፡ ዳሩ ግን መምህራን እንዲሆኑ እግዚአብሔር የሚሻው ንግግራቸውን መቆጣጠር የሚችሉ ሰዎችን ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ተግባራቶቻቸውንም ሁሉ ጭምር መቆጣጠር የሚችሉ ይሆናሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 25cf185..59087ac 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -53,6 +53,7 @@ "02-12", "02-14", "02-18", - "02-21" + "02-21", + "02-25" ] } \ No newline at end of file From 874edb92cceb58757d1a90326ab25d6e514ca453 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:01:39 +0300 Subject: [PATCH 14/26] Mon Sep 19 2016 15:01:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 03/03.txt | 2 ++ 03/05.txt | 2 ++ 03/07.txt | 2 ++ manifest.json | 6 +++++- 4 files changed, 11 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 03/03.txt create mode 100644 03/05.txt create mode 100644 03/07.txt diff --git a/03/03.txt b/03/03.txt new file mode 100644 index 0000000..f3a52b4 --- /dev/null +++ b/03/03.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 3 እንዲታዘዘን በፈረስ አፍ ውስጥ ልጓምን ብናደርግ፣ ትልቅ የሆነ አካሉን ልንቆጣጠርና ፈረሱን ወደ ፈለግነው ሥፍራ ልንወስደው እንችላለን፡፡ +\v 4 እስኪ ስለ መርከቦችም እናስብ፡፡ መርከቦች በጣም ሰፊና በጠንካራ ነፋስ የሚንቀሳቀሱ ቢሆኑም፣ ትንሽ የሆኑ መሪዎቻቸውን በማዘዋወር ሰዎች ወደ ፈለጉት ሥፍራ ይወስዱዋቸዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/05.txt b/03/05.txt new file mode 100644 index 0000000..800ae7f --- /dev/null +++ b/03/05.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 5 እንዲሁ ምላሳችን በጣም ትንሽ ብትሆንም፣ ልንቆጣጠራት ካቻልን፣ ትልቅ ነገር በመናገር ሰዎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡ ትንሽ የእሳት ነበልባል ለትልቅ ደን መቃጠል ምክንያት እንደምትሆንም እናስብ፡፡ +\v 6 እሳት ደንን እንደሚያቃጥል ክፉ ነገሮችን በምንናገርበት ጊዜ ብዙ ሰዎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡ የምንናገረው ነገር በውስጣችን ብዙ ክፉ ነገሮች መኖራቸውን ይገልጣል፡፡ የምንናገረው ነገር የምናደርገውም ሆነ የምናስበው ነገርን ያበላሻል፡፡ ትንሽ የእሳት ነበልባል በቀላሉ መላው አካባቢውን ለማቃጠል ምክንያት እንደሚሆን ሁሉ እንዲሁ የምንናገረውም ነገር ወንዶች ልጆቻችንንና ሴቶች ልጆቻችንን፣ እንዲሁም የእነርሱ ልጆችን ቀሪ ሕይወት ሁሉ ክፉ እንዲያደርጉ ለማድረግ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/07.txt b/03/07.txt new file mode 100644 index 0000000..110a872 --- /dev/null +++ b/03/07.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 7 በእርግጥም ሰዎች ሁሉንም ዐይነት እንስሳት፣ ወፎችንም፣ በምድር ላይ የሚመርመሰመሱ እንስሳትን እንዲሁ፣ በውኃ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትንም ሁሉ መግራት ችለዋል፡፡ +\v 8 የቱም ሰው ቢሆን በገዛ ራሱ ንግግሩን መቆጣጠር አልቻለም፡፡ ሰዎች ሲያወሩ ክፉን ይናገራሉ፤ ይህም ራሳቸው መቆጣጠር ባለመቻል ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ መርዛማ እባብ ሰዎችን እንደሚገድል በንግግራችን ሌሎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 59087ac..a937047 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -54,6 +54,10 @@ "02-14", "02-18", "02-21", - "02-25" + "02-25", + "03-01", + "03-03", + "03-05", + "03-07" ] } \ No newline at end of file From 4de7dde4e4c05a3ea20f7336432610e820f16acb Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:03:39 +0300 Subject: [PATCH 15/26] Mon Sep 19 2016 15:03:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 03/09.txt | 2 ++ 03/11.txt | 2 ++ 03/13.txt | 2 ++ manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 10 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 03/09.txt create mode 100644 03/11.txt create mode 100644 03/13.txt diff --git a/03/09.txt b/03/09.txt new file mode 100644 index 0000000..825ffd2 --- /dev/null +++ b/03/09.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 9 አንደበታችንን ጌታችንና አባታችን የሆነውን እግዚአብሔርን ለመባረክ እንጠቀምበታለን፡፡ ዳሩ ግን በሰዎች ላይ ክፉ እንዲያደርግ እግዚአብሔርን ለመጠየቅም ጭምር ያንኑ አንደበታችን እንጠቀምበታለን፡፡ ይህ ግን በጣም የተሳሳተ ነገር ነው፤ እግዚአብሔር ሰዎችን በራሱ መልክና አምሳል ፈጥሮአቸዋልና፡፡ +\v 10 እግዚአብሔርን እንባርካለን፣ ዳሩ ግን በዚሁ አንደበታችን በሰዎች ላይ ክፉ ነገር እንዲመጣባቸው እንጠይቃለን፤ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ይህ ሊደረግ አይገባም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/11.txt b/03/11.txt new file mode 100644 index 0000000..8e49883 --- /dev/null +++ b/03/11.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 11 ከአንድ ምንጭ የሚጣፍጥና የሚመር ውኃ በእርግጥም አይወጣም! +\v 12 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ የበለስ ዛፍ የወይራ ዘይትን ሊሰጥ አይችልም፡፡ የወይን ዛፍም እንደዚሁ በለስን ሊሰጥ አይችልም፡፡ ጨዋማ ምንጭም መልካም ውኃን አይሰጥም፡፡ እንዲሁ ደግሞ መልካሙን ብቻ ልንናገር ይገባል፤ ክፉ የሆነውን ግን መናገር አይኖርብንም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/13.txt b/03/13.txt new file mode 100644 index 0000000..d2abbe1 --- /dev/null +++ b/03/13.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 13 ከእናንተ አንዱ ጠቢብና ብዙ የሚያውቅ እንደ ሆነ የሚያስብ ከሆነ፣ መልካሙ ሥራው በዕውነተኛ መልኩ ጠቢብ ከመሆኑ የተነሣ የተገኘ መሆኑን ሰዎች እንዲያዩ ሁልጊዜ መልካምን ማድረግ ይኖርበታል፡፡ +\v 14 ነገር ግን በሌሎች ላይ የምትቀኑ ከሆናችሁና ከእነርሱ ላይ ውሸትን የምታወሩ ከሆናችሁ፣ እንዲሁም እነርሱን የምትበድሉዋቸው ከሆነ፣ ጠቢብ እንደ ሆናችሁ በመናገር አስመሳዮች አትሁኑ፡፡ እንዲህ ባለ ጉረኝነትም ዕውነትን ሐሰት ነው የምትሉ ትሆናላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a937047..249e087 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -58,6 +58,9 @@ "03-01", "03-03", "03-05", - "03-07" + "03-07", + "03-09", + "03-11", + "03-13" ] } \ No newline at end of file From f58d3781ba6f32051d0196d71e31ca3d78aff25c Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:05:39 +0300 Subject: [PATCH 16/26] Mon Sep 19 2016 15:05:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/25.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/02/25.txt b/02/25.txt index c272d48..142952a 100644 --- a/02/25.txt +++ b/02/25.txt @@ -1 +1 @@ -\v 25 \v 26 25 አንድ ሰው መተንፈስ ሲያቆም እንደሚሞትና ጥቅም-የለሽ እንደሚሆን ሁሉ፣ እንዲሁ በእግዚአብሔር አምናለሁ እያለ፣ ዳሩ ግን ምንም መልካም ሥራ የማይሠራ ከሆነ፣ ይህ ሰው በእግዚአብሔር መታመኑ ከንቱ ነው፡፡ \ No newline at end of file +\v 25 25 አንድ ሰው መተንፈስ ሲያቆም እንደሚሞትና ጥቅም-የለሽ እንደሚሆን ሁሉ፣ እንዲሁ በእግዚአብሔር አምናለሁ እያለ፣ ዳሩ ግን ምንም መልካም ሥራ የማይሠራ ከሆነ፣ ይህ ሰው በእግዚአብሔር መታመኑ ከንቱ ነው፡፡ \v 26 አልተሰራም? \ No newline at end of file From 738d25da3247b5b221d54d868e4aa61c0ddb78b1 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:07:39 +0300 Subject: [PATCH 17/26] Mon Sep 19 2016 15:07:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 03/15.txt | 4 ++++ 04/01.txt | 3 +++ manifest.json | 3 ++- 3 files changed, 9 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 03/15.txt create mode 100644 04/01.txt diff --git a/03/15.txt b/03/15.txt new file mode 100644 index 0000000..d57bb04 --- /dev/null +++ b/03/15.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 15 እንዲህ ባለው መልኩ የሚያስቡ ሰዎች እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ ጠቢባን አይደሉም፡፡ ይልቁንም፣ እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎች እንደሚያደርጉትና እንደሚያስቡት የሚያደርጉና የሚያስቡ ናቸው፡፡ በገዛ ራሳቸው ክፉ ምኞትና አሳብም መሠረት የሚጓዙ ናቸው፡፡ አጋንንት ከእነርሱ የሚፈልጉትን የሚያደርጉ ናቸው፡፡ +\v 16 እንዲህ ያለው ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች ራሳቸውን መቆጣጠር አይችሉም፡፡ ከሌሎች የሚወስዱትና የሚያደርጉት ነገር ሁሉ ትክክል እንደ ሆነ የሚያስቡ ናቸው፤ ነገር ግን የሚያደርጉት ስሕተት ነው፥ እንዲሁም ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉ ናቸው፡፡ +\v 17 ሰዎች እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ ጠቢብ በሚሆኑ ጊዜ በእግዚአብሔር ዘንድ ትኲረት በሚያደርጉበት ጒዳይ ላይ ምንም ስሕተት አይሠሩም፡፡ ሌሎችንም በሰላም እንዲኖሩ የሚያግዙ ይሆናሉ፤ የሌሎች ሰዎችን ፍላጎቶችም ለመፈጸም ራሳቸውን የሚሰጡ ይሆናሉ፤ ደግሞም ለሌሎች ሰዎች የትኞቹንም ዐይነት መልካም ነገሮች ያደርጋሉ፡፡ ሌሎች የሚያደርጉትን የቱንም ነገር የሚያደርጉት፣ የሚናገሩትንም ሆነ የሚያደርጉትን ነገር በታማኝነት የሚፈጽሙት እነርሱ ልዩ ስለሆኑ አይደለም፤ +\v 18 የሌሎችን ሰላም የሚጠብቁ ሰዎች እነዚያን ሰዎች ሰላማዊ እንዲሆኑ ያድረጉዋቸዋል፤ በዚህም ደግሞ በአንድነት በትክክለኛው መንገድ የሚኖሩ ይሆናሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt new file mode 100644 index 0000000..fddd3db --- /dev/null +++ b/04/01.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\c 4 \v 1 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡ +\v 2 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡ +\v 3 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 249e087..a39afd5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -61,6 +61,7 @@ "03-07", "03-09", "03-11", - "03-13" + "03-13", + "03-15" ] } \ No newline at end of file From 9f666000163eb41fd1e60198279208bb53b0d7e4 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:09:39 +0300 Subject: [PATCH 18/26] Mon Sep 19 2016 15:09:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/01.txt | 6 +++--- 04/04.txt | 2 ++ 04/06.txt | 2 ++ 04/08.txt | 3 +++ manifest.json | 6 +++++- 5 files changed, 15 insertions(+), 4 deletions(-) create mode 100644 04/04.txt create mode 100644 04/06.txt create mode 100644 04/08.txt diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt index fddd3db..ae468e6 100644 --- a/04/01.txt +++ b/04/01.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\c 4 \v 1 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡ -\v 2 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡ -\v 3 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡ \ No newline at end of file +\c 4 \v 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡ +\v 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡ +\v 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/04.txt b/04/04.txt new file mode 100644 index 0000000..1344c80 --- /dev/null +++ b/04/04.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 4 ለባልዋ ታማኝ እንዳልሆነች ሴት ለእግዚአብሔር ታማኝ አይደላችሁም፤ ደግሞም እርሱን መታዘዝ አቁማችኋል፡፡ በባሕርያቸው ክፉዎች የሆኑ ሰዎች ከዚህ ዓለም ናቸው፤የእግዚአብሔርም ጠላቶች ናቸው፡፡ ምናልባትም እናንተ ይህን አልተገነዘባችሁ ይሆናል፡፡ +\v 5 በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በውስጣችን ያኖረው መንፈሱ አንዳንድድ ነገሮችን ጥልቀት ባለው መልኩ ይሻቸዋል ብሎ እግዚአብሔር የተናገረው ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/06.txt b/04/06.txt new file mode 100644 index 0000000..a39ff69 --- /dev/null +++ b/04/06.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 6 እግዚአብሔር ኃይለኛ ደግሞም ለእኛ ደግ ነው፤ ኃጢአትንም እንድናቆም አብዝቶ ይሻል፡፡ ለዚህም ነው በቅዱሳት መጻሕፍት ‘እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፣ ነገር ግን ትሑታንን ይረዳል’ ተብሎ የተጻፈው፡፡ +\v 7 ስለዚህም ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፡፡ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ፤ እርሱም ከእናንተ ይሸሻል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/08.txt b/04/08.txt new file mode 100644 index 0000000..1ca5223 --- /dev/null +++ b/04/08.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 8 በመንፈስ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፡፡ ይህን የምታደርጉ ከሆናችሁ፣ እርሱ ወደ እናንተ ይቀርባል፡፡ እናንተ ኃጢአተኞች መልካም ያልሆነውን ነገር ማድረግን ተው፡፡ መልካም የሆነውን ብቻ አድርጉ፡፡ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር ለመስጠት መወሰን ያልቻላችሁ ሰዎች ሆይ፥ የተሳሳቱ አሳቦችን አስወግዱ፤ የእግዚአብሔር የሆኑ አሳቦችን ብቻ አስቡ፡፡ +\v 9 ስለፈጸማችሁት ስሕተት እዘኑና አልቅሱ፡፡ ራስ ወዳድነት ያለበትን ምኞታችሁን በደስታ እያጣጣማችሁ የምትስቁ አትሁኑ፡፡ ይልቁን ግን ስለ ፈጸማችሁት ስሕተት እዘኑ፡፡ +\v 10 በጌታ ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ይህን ብታደርጉ እርሱ ያከብራችኋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a39afd5..7a30d51 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -62,6 +62,10 @@ "03-09", "03-11", "03-13", - "03-15" + "03-15", + "04-01", + "04-04", + "04-06", + "04-08" ] } \ No newline at end of file From d773ca0827f5005aad14b6af63ffca7ef88fd861 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:11:39 +0300 Subject: [PATCH 19/26] Mon Sep 19 2016 15:11:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/11.txt | 2 ++ 04/13.txt | 2 ++ 04/15.txt | 3 +++ manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 11 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 04/11.txt create mode 100644 04/13.txt create mode 100644 04/15.txt diff --git a/04/11.txt b/04/11.txt new file mode 100644 index 0000000..b060d40 --- /dev/null +++ b/04/11.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 11 ወንደሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ እርስ በርሳችሁ ክፉ መናገርን አቁሙ፤ በወንድሞቻቸው ላይ ክፉ የሚናገሩ ሰዎችና ለእነርሱ እንደ ወንድም ወይም እኅት የሆነ ሰውን የሚኰንኑ ሰዎች እንድንታዘዘው እግዚአብሔር የሰጠንን ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፡፡ ሕጉን ተቃውማችሁ ብትናገሩ ሕጉን እንደሚኰንነው ዳኛ መሆናችሁ ነው፡፡ +\v 12 ዳሩ ግን ክፉን ይቅር ለማለትም ሆነ ሰዎችን ለመኰነን ሥልጣን ያለው አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt new file mode 100644 index 0000000..905aa36 --- /dev/null +++ b/04/13.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 13 አንዳንዶቻችሁ በትዕቢት ‘ዛሬ ወይም ነገ ወደ አንድ ከተማ እንሄዳለን፡፡ በዚያም ዓመት እንቆያለን፡፡ የተለያዩ ነገሮችን እንገዛና እንሸጣለን፣ እንዲሁም ብዙ ገንዘብ እናገኛለን’ ትላላችሁ፤ እንግዲህ አድምጡኝ! +\v 14 እንደዚህ አትናገሩ፣ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና፥ ደግሞም ምን ያህል ጊዜ እንደምትኖሩ አታውቁምና! ሕይወታችሁ ለአጭር ጊዜ ተገልጣ እንደምትጠፋ ጭጋግ በጣም አጭር ናትና፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/15.txt b/04/15.txt new file mode 100644 index 0000000..1ed19e9 --- /dev/null +++ b/04/15.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 15 ይልቁንም ‘ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ይህንና ያንን እናደርጋለን’ ልትሉ ይገባችኋል፡፡ +\v 16 ዳሩ ግን እያደረጋችሁት ስላለውና ልታደርጉት ስላለው ነገር በኲራት መናገርን ተው፡፡ ኲራታችሁም ክፉውን የሚመስል ነው፡፡ +\v 17 እንግዲህ አንድ ሰው ሊያደርገው የሚገባን ትክክለኛ ነገር ካወቀ፣ ዳሩ ግን ካላደረገው ኃጢአትን እየሠራ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7a30d51..62e8994 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -66,6 +66,9 @@ "04-01", "04-04", "04-06", - "04-08" + "04-08", + "04-11", + "04-13", + "04-15" ] } \ No newline at end of file From 475a95060b436032c72a5270a6858acd44d32b3e Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:13:39 +0300 Subject: [PATCH 20/26] Mon Sep 19 2016 15:13:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/01.txt | 3 +++ 05/04.txt | 3 +++ 05/07.txt | 2 ++ 05/09.txt | 3 +++ manifest.json | 5 ++++- 5 files changed, 15 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 05/01.txt create mode 100644 05/04.txt create mode 100644 05/07.txt create mode 100644 05/09.txt diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt new file mode 100644 index 0000000..2318e3f --- /dev/null +++ b/05/01.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\c 5 \v 1 እንግዲህ በክርስቶስ ለማያምኑና ለሚጨቁኑዋችሁ ባለ ጠጎች የምነግራቸው ነገር አለ! እናንተ ባለ ጠጎች ሆይ፥ አድምጡኝ! አሳዛኝ በሆኑ ችግሮች ውስጥ የምታልፉ ስለ ሆናችሁ ልታነቡና ጮኽ ባለ ድምፅ ልታለቅሱ ይገባል! +\v 2 ሀብታችሁ የበሰበሰ ያህል ጥቅም-የለሽ ነው፡፡ የተዋበው ልብሳችሁ በብል የተበላ ያህል ጥቅም-የለሽ ነው፡፡ +\v 3 ወርቃችሁና ብራችሁ የዛገ ያህል ጥቅም-የለሽ ነው፡፡ እግዚአብሔር በሚፈርድባችሁ ጊዜ ይህ ጥቅም-የለሽ ብልጽግናችሁ ስግብግብ መሆናችሁን ይገልጣል፤ ደግሞም ዝገትና እሳት ነገሮችን እንደሚያወድሙ እግዚአብሔር በከባድ ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡ እግዚአብሔር በሚቀጣችሁ ጊዜ እናንተ በከንቱ ሀብትን አከማችታችሁ ትገኛላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/04.txt b/05/04.txt new file mode 100644 index 0000000..3997650 --- /dev/null +++ b/05/04.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 4 እንግዲህ ያደረጋችሁትን ነገር አስቡ፡፡ በእርሻችሁ ላይ ተገኝተው መከሩን ለሰበሰቡ ሰዎች ምንዳቸውን አልሰጣችሁም፡፡ ስለዚህም እነዚህ አጫጆች እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኸዋል፤ ሁሉን ቻዩ አምላክ እግዚአብሔርም ደግሞ ከፍ ብሎ የተሰማውን ድምፃቸውን አድምጦአል፡፡ +\v 5 የትኛውንም የምትፈልጉትን ነገር ገዝታችኋል፤ ስለዚህም እንደ ንጉሥ ትኖራላችሁ፡፡ ከብቶች ራሳቸውን እንደሚያደልቡና የሚታረዱ መሆናቸውን እንደማይገነዘቡ ሁሉ እንዲሁ እናንተም እግዚአብሔር እንደሚቀጣችሁ ባለመገንዘብ ነገሮችን በደስታ ለማጣጣም ኖራችኋል፡፡ +\v 6 እነዚያ ሰዎች ጥፋት ባይፈጽሙም ንጹሐን ሰዎችን እንዲኰንኑ ሌሎችን አዘጋጅታችኋል፡፡ እነርሱ ራሳቸውን ከእናንተ መከላከል አይችሉም፡፡ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ለሚጨቁኑዋችሁ ባለ ጠጎች የምላቸው ይህን ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/07.txt b/05/07.txt new file mode 100644 index 0000000..d3e6849 --- /dev/null +++ b/05/07.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 7 እንግዲህ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ባለ ጠጎች እንድትሰቃዩ ቢያደርጓችሁም ጌታ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ ታጋሾች ሁኑ፡፡ ገበሬዎች ተክልን ሲተክሉ ዋጋ ያለው ሰብል ለማግኘት የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ በትዕግሥት ይጠብቃሉ፡፡ መከሩን ከመሰብሰባቸው በፊት ሰብሉ እንዲያድግም ሆነ ተፈላጊው ደረጃ ላይ እንዲደርስ ይጠብቃሉ፡፡ +\v 8 እንዲሁ እናንተ በትዕግሥት ልትሆኑና ጌታ ኢየሱስን በጽናት ልትጠብቁ ይገባል፤ እርሱ ፈጥኖ ይመጣልና ደግሞም በሁሉም ሰው ላይ በቅንነት ይበይናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/09.txt b/05/09.txt new file mode 100644 index 0000000..904beaa --- /dev/null +++ b/05/09.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 9 9 እኅቶቼና ወንድቼ ሆይ፥ ጌታ ኢየሱስ እንዳይኰንናችሁም ሆነ እንዳይቀጣችሁ አንዳችሁ በሌላችሁ ላይ አታጉረምርሙ፡፡ በእኛ ላይ የሚፈርድ እርሱ ነው፤ ሊገለጥም ደግሞ ዝግጁ ነው፡፡ +\v 10 10 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ታጋሽ መሆንን በተመለከተ ከረጅም ጊዜ በፊት መልእክቱን እንዲናገሩ እግዚአብሔር የላካቸውን ነቢያትን አስቡ፡፡ ሰዎች ብዙ እንዲሰቃዩ ቢያደርጓቸውም በትዕግሥት ጸኑ፡፡ +\v 11 11 ስለ እርሱ መከራን የሚታገሡ ሰዎችን እግዚአብሔር እንደሚያከብርም ሆነ እንደሚረዳ እናውቃለን፡፡ ስለ ኢዮብም እንዲሁ ሰምታችኋል፡፡ ብዙ መከራን ቢቀበልም፣ መልካም ነገርን ሊያመጣለት እግዚብሔር ዐቅዷል፤ ያንን መከራ ታግሧልና፡፡ ከዚህም ደግሞ እግዚአብሔር እጅግ ሩኅሩኅና ደግ እንደ ሆነ እናውቃለን፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 62e8994..77b29e2 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -69,6 +69,9 @@ "04-08", "04-11", "04-13", - "04-15" + "04-15", + "05-01", + "05-04", + "05-07" ] } \ No newline at end of file From 3ac268d404cff6ac713502d0039009afa5d53c50 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:15:39 +0300 Subject: [PATCH 21/26] Mon Sep 19 2016 15:15:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/12.txt | 1 + 05/13.txt | 3 +++ 05/16.txt | 3 +++ 05/19.txt | 2 ++ manifest.json | 6 +++++- 5 files changed, 14 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 05/12.txt create mode 100644 05/13.txt create mode 100644 05/16.txt create mode 100644 05/19.txt diff --git a/05/12.txt b/05/12.txt new file mode 100644 index 0000000..e940441 --- /dev/null +++ b/05/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 ወንድሞችና እኅቶች ስለምትናገሩበት ሁኔታ በጣም ጠቃሚ ነገርን ልናገር እፈልጋለሁ፡፡ አንድን ነገር ስታደርጉ ‘ባላደርገው እግዚአብሔር ይቅጣኝ!’ አትበሉ፡፡ ‘የማላደርገውማ ከሆነ በምድር ሆኖ የሚሰማኝ ሰው ይቅጣኝም’ እንኳ አትበሉ፡፡ ይልቁን ግን ጒዳዩን ‘እሺ’ የምትሉ ከሆነ፣ አደርገዋለሁ የምትሉትን አድርጉት፡፡ ‘እምቢ’ የምትሉ ከሆነም፣ አታድርጉት፡፡ አለዚያ እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/13.txt b/05/13.txt new file mode 100644 index 0000000..55ddd8a --- /dev/null +++ b/05/13.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 13 ከእናንተ መካከል መከራን የሚቀበል ቢኖር፣ እግዚአብሔር እንዲረዳው ይጸልይ፡፡ ደስተኛ የሆነ ሰው ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙርን ይዘምር፡፡ +\v 14 ከእናተ አንዱ ቢታመም የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ እርሱ ይጥራ፡፡ እነርሱም እርሱን በዘይት ይቀቡት፣ በጌታም ሥልጣን ይጸልዩለት፡፡ +\v 15 በዕውነት በጌታ ከታመኑ፣ በሽተኛው ይድናል፡፡ ጌታም ያስነሣዋል፡፡ ያንንም ሰው ለመታመም ያበቃው ኃጢአት ሠርቶ እንደሆነ፣ ኃጢአቱን ከተናዘዘ ይቅር ይባላል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/16.txt b/05/16.txt new file mode 100644 index 0000000..4c38868 --- /dev/null +++ b/05/16.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 16 እንዲሁ ጌታ ከበሽታ ሊፈውስና ኃጢአትን ይቅር ሊል ስለሚችል ያደረጋችሁትን ኃጢአት በተመለከተ አንዳችሁ ለሌላችሁ ተናዘዙ፡፡ ጻድቃን ሰዎች ከጸለዩና አንድ ነገር እንዲያደርግላቸው ጌታን አጥብቀው ከጠየቁት፣ እግዚአብሔር ይገለጣል፤ ደግሞም በእርግጠኝነት ያን ነገር ያደርገዋል፡፡ +\v 17 ነቢዩ ኤልያስ እንደኛው ያለ ሰው ቢሆንም፣ ዝናብ እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፡፡ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወራት ጊዜ ያህልም ዝናብ አልነበረም፡፡ +\v 18 ከዚያም ዝናብ እንዲዘንብ እግዚአብሔርን እየለመነ ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ዝናብን ላከ፣ ተክሎችም ዐደጉና ሰብልን ሰጡ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/19.txt b/05/19.txt new file mode 100644 index 0000000..131a297 --- /dev/null +++ b/05/19.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 19 19 ወንድቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከእናንተ አንዱ ዕውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት መታዘዝ ቢያቆም፣ ከእናንተ አንዱ ያደርገው ዘንድ እግዚአብሔር ለዚያ ሰው የነገረውን ነገር በመንገር ሊያሳምነው ይገባል፡፡ +\v 20 20 የሚያሳምነው ሰውም ኃጢአት እየሠራ የነበረውን ሰው ተናግሮ ስሕተት ከመሥራት እንዲመለስ ስላስቻለው፣ እግዚአብሔር ያንን ሰው ከመንፈሳዊ ሞት ያድነዋል፤ ደግሞም ብዙ የሆኑት ኃጢአቶቹን ይቅር ይልለታል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 77b29e2..f40f576 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -72,6 +72,10 @@ "04-15", "05-01", "05-04", - "05-07" + "05-07", + "05-09", + "05-12", + "05-13", + "05-16" ] } \ No newline at end of file From 735033da150b9954f853fc82495e58de7cd9ff16 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Mon, 19 Sep 2016 15:16:58 +0300 Subject: [PATCH 22/26] Mon Sep 19 2016 15:16:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 00/title.txt | 1 + 05/19.txt | 4 ++-- manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 6 insertions(+), 3 deletions(-) create mode 100644 00/title.txt diff --git a/00/title.txt b/00/title.txt new file mode 100644 index 0000000..5e57957 --- /dev/null +++ b/00/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +የያዕቆብ መልእክት \ No newline at end of file diff --git a/05/19.txt b/05/19.txt index 131a297..9bac499 100644 --- a/05/19.txt +++ b/05/19.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 19 19 ወንድቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከእናንተ አንዱ ዕውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት መታዘዝ ቢያቆም፣ ከእናንተ አንዱ ያደርገው ዘንድ እግዚአብሔር ለዚያ ሰው የነገረውን ነገር በመንገር ሊያሳምነው ይገባል፡፡ -\v 20 20 የሚያሳምነው ሰውም ኃጢአት እየሠራ የነበረውን ሰው ተናግሮ ስሕተት ከመሥራት እንዲመለስ ስላስቻለው፣ እግዚአብሔር ያንን ሰው ከመንፈሳዊ ሞት ያድነዋል፤ ደግሞም ብዙ የሆኑት ኃጢአቶቹን ይቅር ይልለታል፡፡ \ No newline at end of file +\v 19 ወንድቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከእናንተ አንዱ ዕውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት መታዘዝ ቢያቆም፣ ከእናንተ አንዱ ያደርገው ዘንድ እግዚአብሔር ለዚያ ሰው የነገረውን ነገር በመንገር ሊያሳምነው ይገባል፡፡ +\v 20 የሚያሳምነው ሰውም ኃጢአት እየሠራ የነበረውን ሰው ተናግሮ ስሕተት ከመሥራት እንዲመለስ ስላስቻለው፣ እግዚአብሔር ያንን ሰው ከመንፈሳዊ ሞት ያድነዋል፤ ደግሞም ብዙ የሆኑት ኃጢአቶቹን ይቅር ይልለታል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index f40f576..ba66368 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -36,6 +36,7 @@ "Tersit Zewde" ], "finished_chunks": [ + "00-title", "01-01", "01-04", "01-06", @@ -76,6 +77,7 @@ "05-09", "05-12", "05-13", - "05-16" + "05-16", + "05-19" ] } \ No newline at end of file From 35875315a694183978235e0b239b19db2f7def2b Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 20 Sep 2016 14:12:02 +0300 Subject: [PATCH 23/26] Tue Sep 20 2016 14:12:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- manifest.json | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ba66368..df2b172 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -3,7 +3,7 @@ "format": "usfm", "generator": { "name": "ts-desktop", - "build": "25" + "build": "" }, "target_language": { "id": "am", From c3a3adc733961ca8f9848fddcd475de6b3158187 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sat, 27 May 2017 15:44:34 -0400 Subject: [PATCH 24/26] Sat May 27 2017 15:44:33 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- manifest.json | 6 +++--- 1 file changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/manifest.json b/manifest.json index df2b172..53aadff 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -3,7 +3,7 @@ "format": "usfm", "generator": { "name": "ts-desktop", - "build": "" + "build": "55" }, "target_language": { "id": "am", @@ -19,8 +19,8 @@ "name": "Text" }, "resource": { - "id": "udb", - "name": "Unlocked Dynamic Bible" + "id": "ulb", + "name": "Unlocked Literal Bible" }, "source_translations": [ { From 4d1f29ba813e6a44ad365ca3d3a2173d01af8132 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sun, 28 May 2017 14:14:53 -0400 Subject: [PATCH 25/26] Sun May 28 2017 14:14:53 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- manifest.json | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 53aadff..b22bda9 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -3,7 +3,7 @@ "format": "usfm", "generator": { "name": "ts-desktop", - "build": "55" + "build": "" }, "target_language": { "id": "am", From 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Mon, 29 May 2017 13:09:51 +0300 Subject: [PATCH 26/26] Mon May 29 2017 13:09:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- {00 => front}/title.txt | 0 manifest.json | 6 +++--- 2 files changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) rename {00 => front}/title.txt (100%) diff --git a/00/title.txt b/front/title.txt similarity index 100% rename from 00/title.txt rename to front/title.txt diff --git a/manifest.json b/manifest.json index b22bda9..184a403 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -1,9 +1,9 @@ { - "package_version": 6, + "package_version": 7, "format": "usfm", "generator": { "name": "ts-desktop", - "build": "" + "build": "110" }, "target_language": { "id": "am", @@ -36,7 +36,7 @@ "Tersit Zewde" ], "finished_chunks": [ - "00-title", + "front-title", "01-01", "01-04", "01-06",