Mon Sep 19 2016 15:09:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-19 15:09:39 +03:00
parent 738d25da32
commit 9f66600016
5 changed files with 15 additions and 4 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 4 \v 1 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡
\v 2 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡
\v 3 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡
\c 4 \v 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡
\v 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡
\v 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡

2
04/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 ለባልዋ ታማኝ እንዳልሆነች ሴት ለእግዚአብሔር ታማኝ አይደላችሁም፤ ደግሞም እርሱን መታዘዝ አቁማችኋል፡፡ በባሕርያቸው ክፉዎች የሆኑ ሰዎች ከዚህ ዓለም ናቸው፤የእግዚአብሔርም ጠላቶች ናቸው፡፡ ምናልባትም እናንተ ይህን አልተገነዘባችሁ ይሆናል፡፡
\v 5 በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በውስጣችን ያኖረው መንፈሱ አንዳንድድ ነገሮችን ጥልቀት ባለው መልኩ ይሻቸዋል ብሎ እግዚአብሔር የተናገረው ያለ ምክንያት አይደለም፡፡

2
04/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 እግዚአብሔር ኃይለኛ ደግሞም ለእኛ ደግ ነው፤ ኃጢአትንም እንድናቆም አብዝቶ ይሻል፡፡ ለዚህም ነው በቅዱሳት መጻሕፍት ‘እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፣ ነገር ግን ትሑታንን ይረዳል’ ተብሎ የተጻፈው፡፡
\v 7 ስለዚህም ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፡፡ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ፤ እርሱም ከእናንተ ይሸሻል፡፡

3
04/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 8 በመንፈስ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፡፡ ይህን የምታደርጉ ከሆናችሁ፣ እርሱ ወደ እናንተ ይቀርባል፡፡ እናንተ ኃጢአተኞች መልካም ያልሆነውን ነገር ማድረግን ተው፡፡ መልካም የሆነውን ብቻ አድርጉ፡፡ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር ለመስጠት መወሰን ያልቻላችሁ ሰዎች ሆይ፥ የተሳሳቱ አሳቦችን አስወግዱ፤ የእግዚአብሔር የሆኑ አሳቦችን ብቻ አስቡ፡፡
\v 9 ስለፈጸማችሁት ስሕተት እዘኑና አልቅሱ፡፡ ራስ ወዳድነት ያለበትን ምኞታችሁን በደስታ እያጣጣማችሁ የምትስቁ አትሁኑ፡፡ ይልቁን ግን ስለ ፈጸማችሁት ስሕተት እዘኑ፡፡
\v 10 በጌታ ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ይህን ብታደርጉ እርሱ ያከብራችኋል፡፡

View File

@ -62,6 +62,10 @@
"03-09",
"03-11",
"03-13",
"03-15"
"03-15",
"04-01",
"04-04",
"04-06",
"04-08"
]
}