Mon May 29 2017 16:46:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
87d23bd13f
commit
9286d4e610
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 5 እንዲሁም አንደበት ትንሽ የሰውነት ክፍል ሆኖ፣ በታላላቅ ነገሮች ይኵራራል። ጫካ የቱንም ያህል ሰፊ ቢሆን፣ በትንሽ እሳት ፍንጣሪ እንደሚቃጠል ልብ አድርጉ! \v 6 አንደበትም እንዲሁ እሳት ነው፤ ሰውነትን ሁሉ የሚያረክስና የሕይወትንም መንገድ የሚያቃጥል፣ እርሱ ራሱም በገሃነም እሳት የሚቃጠል ሰውነታችን ብልቶች መካከል ያለ ኃጢአተኛ ዓለም ነው።
|
||||
=======
|
||||
\v 5 እንዲሁ ምላሳችን በጣም ትንሽ ብትሆንም፣ ልንቆጣጠራት ካቻልን፣ ትልቅ ነገር በመናገር ሰዎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡ ትንሽ የእሳት ነበልባል ለትልቅ ደን መቃጠል ምክንያት እንደምትሆንም እናስብ፡፡
|
||||
\v 6 እሳት ደንን እንደሚያቃጥል ክፉ ነገሮችን በምንናገርበት ጊዜ ብዙ ሰዎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡ የምንናገረው ነገር በውስጣችን ብዙ ክፉ ነገሮች መኖራቸውን ይገልጣል፡፡ የምንናገረው ነገር የምናደርገውም ሆነ የምናስበው ነገርን ያበላሻል፡፡ ትንሽ የእሳት ነበልባል በቀላሉ መላው አካባቢውን ለማቃጠል ምክንያት እንደሚሆን ሁሉ እንዲሁ የምንናገረውም ነገር ወንዶች ልጆቻችንንና ሴቶች ልጆቻችንን፣ እንዲሁም የእነርሱ ልጆችን ቀሪ ሕይወት ሁሉ ክፉ እንዲያደርጉ ለማድረግ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 5 እንዲሁም አንደበት ትንሽ የሰውነት ክፍል ሆኖ፣ በታላላቅ ነገሮች ይኵራራል። ጫካ የቱንም ያህል ሰፊ ቢሆን፣ በትንሽ እሳት ፍንጣሪ እንደሚቃጠል ልብ አድርጉ! \v 6 አንደበትም እንዲሁ እሳት ነው፤ ሰውነትን ሁሉ የሚያረክስና የሕይወትንም መንገድ የሚያቃጥል፣ እርሱ ራሱም በገሃነም እሳት የሚቃጠል ሰውነታችን ብልቶች መካከል ያለ ኃጢአተኛ ዓለም ነው።
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 7 ማንኛውም እንስሳ፣ ወፎች፣ በምድር የሚሳቡና ባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶች በሰው ተገርተዋል፤ \v 8 ነገር ግን ከሰው መካከል ማንም አንደበትን መግራት አልቻለም፤ የሚገድል መርዝ የሞላበት ዕረፍት የለሽ ክፉ ነው።
|
||||
=======
|
||||
\v 7 በእርግጥም ሰዎች ሁሉንም ዐይነት እንስሳት፣ ወፎችንም፣ በምድር ላይ የሚመርመሰመሱ እንስሳትን እንዲሁ፣ በውኃ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትንም ሁሉ መግራት ችለዋል፡፡
|
||||
\v 8 የቱም ሰው ቢሆን በገዛ ራሱ ንግግሩን መቆጣጠር አልቻለም፡፡ ሰዎች ሲያወሩ ክፉን ይናገራሉ፤ ይህም ራሳቸው መቆጣጠር ባለመቻል ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ መርዛማ እባብ ሰዎችን እንደሚገድል በንግግራችን ሌሎችን ልንጐዳ እንችላለን፡፡”
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 7 ማንኛውም እንስሳ፣ ወፎች፣ በምድር የሚሳቡና ባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶች በሰው ተገርተዋል፤ \v 8 ነገር ግን ከሰው መካከል ማንም አንደበትን መግራት አልቻለም፤ የሚገድል መርዝ የሞላበት ዕረፍት የለሽ ክፉ ነው።
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 9 በአንደበት ጌታና አባታችንን እንባርካለን፤ በዚያው አንደበት በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን። \v 10 ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣል። ወንድሞቼ፣ እንዲህ መሆን የለበትም።
|
||||
=======
|
||||
\v 9 አንደበታችንን ጌታችንና አባታችን የሆነውን እግዚአብሔርን ለመባረክ እንጠቀምበታለን፡፡ ዳሩ ግን በሰዎች ላይ ክፉ እንዲያደርግ እግዚአብሔርን ለመጠየቅም ጭምር ያንኑ አንደበታችን እንጠቀምበታለን፡፡ ይህ ግን በጣም የተሳሳተ ነገር ነው፤ እግዚአብሔር ሰዎችን በራሱ መልክና አምሳል ፈጥሮአቸዋልና፡፡
|
||||
\v 10 እግዚአብሔርን እንባርካለን፣ ዳሩ ግን በዚሁ አንደበታችን በሰዎች ላይ ክፉ ነገር እንዲመጣባቸው እንጠይቃለን፤ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ይህ ሊደረግ አይገባም፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 9 በአንደበት ጌታና አባታችንን እንባርካለን፤ በዚያው አንደበት በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን። \v 10 ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣል። ወንድሞቼ፣ እንዲህ መሆን የለበትም።
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭና መራራ ውሃ ይወጣልን? \v 12 ወንድሞቼ፣ የበለስ ዛፍ ወይራን ወይስ ወይን በለስን ያበቅላልን? እንዲሁም ከጨው ውሃ ንጹሕ ውሃ ሊገኝ አይችልም።
|
||||
=======
|
||||
\v 11 ከአንድ ምንጭ የሚጣፍጥና የሚመር ውኃ በእርግጥም አይወጣም!
|
||||
\v 12 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ የበለስ ዛፍ የወይራ ዘይትን ሊሰጥ አይችልም፡፡ የወይን ዛፍም እንደዚሁ በለስን ሊሰጥ አይችልም፡፡ ጨዋማ ምንጭም መልካም ውኃን አይሰጥም፡፡ እንዲሁ ደግሞ መልካሙን ብቻ ልንናገር ይገባል፤ ክፉ የሆነውን ግን መናገር አይኖርብንም፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭና መራራ ውሃ ይወጣልን? \v 12 ወንድሞቼ፣ የበለስ ዛፍ ወይራን ወይስ ወይን በለስን ያበቅላልን? እንዲሁም ከጨው ውሃ ንጹሕ ውሃ ሊገኝ አይችልም።
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 13 ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? ያ ሰው ከጥበብ በሚገኝ ትሕትና በሥራው መልካም ሕይወትን ያሳይ። \v 14 በልባችሁ መራራ ቅናትና ራስ ወዳድ ምኞት ካለ ግን አትኵራሩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ።
|
||||
=======
|
||||
\v 13 ከእናንተ አንዱ ጠቢብና ብዙ የሚያውቅ እንደ ሆነ የሚያስብ ከሆነ፣ መልካሙ ሥራው በዕውነተኛ መልኩ ጠቢብ ከመሆኑ የተነሣ የተገኘ መሆኑን ሰዎች እንዲያዩ ሁልጊዜ መልካምን ማድረግ ይኖርበታል፡፡
|
||||
\v 14 ነገር ግን በሌሎች ላይ የምትቀኑ ከሆናችሁና ከእነርሱ ላይ ውሸትን የምታወሩ ከሆናችሁ፣ እንዲሁም እነርሱን የምትበድሉዋቸው ከሆነ፣ ጠቢብ እንደ ሆናችሁ በመናገር አስመሳዮች አትሁኑ፡፡ እንዲህ ባለ ጉረኝነትም ዕውነትን ሐሰት ነው የምትሉ ትሆናላችሁ፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 13 ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? ያ ሰው ከጥበብ በሚገኝ ትሕትና በሥራው መልካም ሕይወትን ያሳይ። \v 14 በልባችሁ መራራ ቅናትና ራስ ወዳድ ምኞት ካለ ግን አትኵራሩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ።
|
|
@ -1,8 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 15 ይህ ከላይ የሚመጣ ጥበብ አይደለም፤ ይልቁንም ምድራዊ፣ መንፈሳዊ ያልሆንና አጋንንታዊም ነው። \v 16 ምክንያቱም ቅናትና ራስ ወዳድ ምኞት ባለበት ሁከትና ክፉ ሥራ ይኖራል። \v 17 ከላይ የሚመጣው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጹሕ ነው፤ ከዚያም ሰላም ወዳድ፣ ጨዋ፣ ደግ፣ ምሕረትና መልካም ፍሬ የሞላበት፣ ለሰዎች አድልዎ የማያደርግ ቅን ነው። \v 18 ሰላምን ለሚያደርጉ የጽድቅ ፍሬ በሰላም ይዘራል።
|
||||
=======
|
||||
\v 15 እንዲህ ባለው መልኩ የሚያስቡ ሰዎች እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ ጠቢባን አይደሉም፡፡ ይልቁንም፣ እግዚአብሔርን የማያከብሩ ሰዎች እንደሚያደርጉትና እንደሚያስቡት የሚያደርጉና የሚያስቡ ናቸው፡፡ በገዛ ራሳቸው ክፉ ምኞትና አሳብም መሠረት የሚጓዙ ናቸው፡፡ አጋንንት ከእነርሱ የሚፈልጉትን የሚያደርጉ ናቸው፡፡
|
||||
\v 16 እንዲህ ያለው ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች ራሳቸውን መቆጣጠር አይችሉም፡፡ ከሌሎች የሚወስዱትና የሚያደርጉት ነገር ሁሉ ትክክል እንደ ሆነ የሚያስቡ ናቸው፤ ነገር ግን የሚያደርጉት ስሕተት ነው፥ እንዲሁም ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉ ናቸው፡፡
|
||||
\v 17 ሰዎች እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ ጠቢብ በሚሆኑ ጊዜ በእግዚአብሔር ዘንድ ትኲረት በሚያደርጉበት ጒዳይ ላይ ምንም ስሕተት አይሠሩም፡፡ ሌሎችንም በሰላም እንዲኖሩ የሚያግዙ ይሆናሉ፤ የሌሎች ሰዎችን ፍላጎቶችም ለመፈጸም ራሳቸውን የሚሰጡ ይሆናሉ፤ ደግሞም ለሌሎች ሰዎች የትኞቹንም ዐይነት መልካም ነገሮች ያደርጋሉ፡፡ ሌሎች የሚያደርጉትን የቱንም ነገር የሚያደርጉት፣ የሚናገሩትንም ሆነ የሚያደርጉትን ነገር በታማኝነት የሚፈጽሙት እነርሱ ልዩ ስለሆኑ አይደለም፤
|
||||
\v 18 የሌሎችን ሰላም የሚጠብቁ ሰዎች እነዚያን ሰዎች ሰላማዊ እንዲሆኑ ያድረጉዋቸዋል፤ በዚህም ደግሞ በአንድነት በትክክለኛው መንገድ የሚኖሩ ይሆናሉ፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 15 ይህ ከላይ የሚመጣ ጥበብ አይደለም፤ ይልቁንም ምድራዊ፣ መንፈሳዊ ያልሆንና አጋንንታዊም ነው። \v 16 ምክንያቱም ቅናትና ራስ ወዳድ ምኞት ባለበት ሁከትና ክፉ ሥራ ይኖራል። \v 17 ከላይ የሚመጣው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጹሕ ነው፤ ከዚያም ሰላም ወዳድ፣ ጨዋ፣ ደግ፣ ምሕረትና መልካም ፍሬ የሞላበት፣ ለሰዎች አድልዎ የማያደርግ ቅን ነው። \v 18 ሰላምን ለሚያደርጉ የጽድቅ ፍሬ በሰላም ይዘራል።
|
|
@ -1,7 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\c 4 \v 1 በእናንተ መከከል ያለው ፀብና ጭቅጭቅ ከየት የመጣ ነው? በውስጣችሁ ውጊያ ከገጠሙት ክፉ ምኞቶቻችሁ የመጣ አይደለምን? \v 2 የሌላችሁን ትመኛላችሁ። ትገድላላችሁ፤ ማግኘት ያልቻላችሁትን በብርቱ ታሳድዳላችሁ። ትጣላላችሁ፤ ትዋጋላችሁ፤ ይሁን እንጂ፣ ከእግዚአብሔር ስለማትለምኑ አታገኙም። \v 3 ትለምናላችሁ ግን አትቀበሉም፤ ምክንያቱም ክፉ ምኞቶቻችሁን ለማሳካት ክፉ ነገሮችን ስለምትለምኑ ነው።
|
||||
=======
|
||||
\c 4 \v 1 እንግዲህ በመካከላችሁ ጦርና ጠብ የሚነሣበትን ምክንያት እነግራችኋለሁ፡፡ ይህም እያንዳንዳችሁ ክፉ ነገሮችን ማድረግ ስለሚያስደስታችሁና ወንድሞቻችሁን የሚያስደስተውን ነገር ማድረግ ስለማትፈልጉ ነው፡፡
|
||||
\v 2 በጣም እንዲኖሩዋችሁ የምትፈልጉዋቸው ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች አላገኛችኋቸውም፤ ስለዚህም እንዳታገኙዋቸው ዕንቅፋት የሆኑባችሁን ሰዎች ልትገድሉ ትፈልጋላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ያሉዋቸውን ነገሮች ትፈልጋላችሁ፣ ነገር ግን የምትፈልጉትን አታገኙም፤ ስለዚህም እርስ በርሳችሁ ትዋጋላችሁ፡፡ ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን አልጠየቃችሁና የምትሿቸው ነገሮች የሏችሁም፡፡
|
||||
\v 3 በምትጠይቁበት ጊዜ እንኳ እርሱ የምትጠይቁትን አይሰጣችሁም፥ የምትጠይቁበት ምክንያት የተሳሳተ ነውና፡፡ ራሳችሁን በመጥፎ መንገድ ለማስደሰት ልትጠቀሙባቸው አንዳንድ ነገሮችን ትጠይቃላችሁ፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\c 4 \v 1 በእናንተ መከከል ያለው ፀብና ጭቅጭቅ ከየት የመጣ ነው? በውስጣችሁ ውጊያ ከገጠሙት ክፉ ምኞቶቻችሁ የመጣ አይደለምን? \v 2 የሌላችሁን ትመኛላችሁ። ትገድላላችሁ፤ ማግኘት ያልቻላችሁትን በብርቱ ታሳድዳላችሁ። ትጣላላችሁ፤ ትዋጋላችሁ፤ ይሁን እንጂ፣ ከእግዚአብሔር ስለማትለምኑ አታገኙም። \v 3 ትለምናላችሁ ግን አትቀበሉም፤ ምክንያቱም ክፉ ምኞቶቻችሁን ለማሳካት ክፉ ነገሮችን ስለምትለምኑ ነው።
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 4 እናንት አመንዝሮች! የዓለም ወዳጅ መሆን፣ የእግዚአብሔር ጠላት መሆን እንደ ሆነ አታውቁም? ስለዚህ ማንም የዓለም ወዳጅ መሆን ቢፈልግ፣ የእግዚአብሔር ጠላት ይሆናል። \v 5 ወይስ እግዚአብሔር እኛ ውስጥ ያኖረው መንፈስ ለእርሱ ብቻ እንድንሆን አብዝቶ ይቀናል የሚለው የመጽሐፍ ቃል በከንቱ የተነገረ ይመስላችኋል?
|
||||
=======
|
||||
\v 4 ለባልዋ ታማኝ እንዳልሆነች ሴት ለእግዚአብሔር ታማኝ አይደላችሁም፤ ደግሞም እርሱን መታዘዝ አቁማችኋል፡፡ በባሕርያቸው ክፉዎች የሆኑ ሰዎች ከዚህ ዓለም ናቸው፤የእግዚአብሔርም ጠላቶች ናቸው፡፡ ምናልባትም እናንተ ይህን አልተገነዘባችሁ ይሆናል፡፡
|
||||
\v 5 በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በውስጣችን ያኖረው መንፈሱ አንዳንድድ ነገሮችን ጥልቀት ባለው መልኩ ይሻቸዋል ብሎ እግዚአብሔር የተናገረው ያለ ምክንያት አይደለም፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 4 እናንት አመንዝሮች! የዓለም ወዳጅ መሆን፣ የእግዚአብሔር ጠላት መሆን እንደ ሆነ አታውቁም? ስለዚህ ማንም የዓለም ወዳጅ መሆን ቢፈልግ፣ የእግዚአብሔር ጠላት ይሆናል። \v 5 ወይስ እግዚአብሔር እኛ ውስጥ ያኖረው መንፈስ ለእርሱ ብቻ እንድንሆን አብዝቶ ይቀናል የሚለው የመጽሐፍ ቃል በከንቱ የተነገረ ይመስላችኋል?
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 6 እግዚአብሔር ግን አብዝቶ ጸጋውን ይሰጣል፤ መጽሐፍ፣ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” የሚለው በዚህ ምክንያት ነው። \v 7 ስለዚህ፣ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ እርሱም ከእናንተ ይሸሻል።
|
||||
=======
|
||||
\v 6 እግዚአብሔር ኃይለኛ ደግሞም ለእኛ ደግ ነው፤ ኃጢአትንም እንድናቆም አብዝቶ ይሻል፡፡ ለዚህም ነው በቅዱሳት መጻሕፍት ‘እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፣ ነገር ግን ትሑታንን ይረዳል’ ተብሎ የተጻፈው፡፡
|
||||
\v 7 ስለዚህም ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፡፡ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ፤ እርሱም ከእናንተ ይሸሻል፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 6 እግዚአብሔር ግን አብዝቶ ጸጋውን ይሰጣል፤ መጽሐፍ፣ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” የሚለው በዚህ ምክንያት ነው። \v 7 ስለዚህ፣ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ እርሱም ከእናንተ ይሸሻል።
|
|
@ -1,7 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፣ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች እጆቻችሁን አንጹ፤ እናንተ በሁለት ሐሳብ የምትዋልሉ ልባችሁን አጥሩ። \v 9 እዘኑ፤ አልቅሱ፤ ጩኹ! ሳቃችሁን ወደ ሐዘን፣ ደስታችሁን ወደ ትካዜ ለውጡ። \v 10 በጌታ ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ እርሱም ከፍ ያደርጋችኋል።
|
||||
=======
|
||||
\v 8 በመንፈስ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፡፡ ይህን የምታደርጉ ከሆናችሁ፣ እርሱ ወደ እናንተ ይቀርባል፡፡ እናንተ ኃጢአተኞች መልካም ያልሆነውን ነገር ማድረግን ተው፡፡ መልካም የሆነውን ብቻ አድርጉ፡፡ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር ለመስጠት መወሰን ያልቻላችሁ ሰዎች ሆይ፥ የተሳሳቱ አሳቦችን አስወግዱ፤ የእግዚአብሔር የሆኑ አሳቦችን ብቻ አስቡ፡፡
|
||||
\v 9 ስለፈጸማችሁት ስሕተት እዘኑና አልቅሱ፡፡ ራስ ወዳድነት ያለበትን ምኞታችሁን በደስታ እያጣጣማችሁ የምትስቁ አትሁኑ፡፡ ይልቁን ግን ስለ ፈጸማችሁት ስሕተት እዘኑ፡፡
|
||||
\v 10 በጌታ ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ይህን ብታደርጉ እርሱ ያከብራችኋል፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 8 ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፣ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች እጆቻችሁን አንጹ፤ እናንተ በሁለት ሐሳብ የምትዋልሉ ልባችሁን አጥሩ። \v 9 እዘኑ፤ አልቅሱ፤ ጩኹ! ሳቃችሁን ወደ ሐዘን፣ ደስታችሁን ወደ ትካዜ ለውጡ። \v 10 በጌታ ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ እርሱም ከፍ ያደርጋችኋል።
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 11 ወንድሞች ሆይ፣ እርስ በርስ አትወነጃጀሉ። ወንድሙን የሚወነጅልና በወንድሙ ላይ የሚፈርድ ሕጉ ላይ ክፉ ይናገራል፤ በእግዚአብሔርም ሕግ ላይ ይፈርዳል። ሕጉ ላይ የምትፈርዱ ከሆነ፣ ፈራጆች እንጂ፣ ሕጉን አድራጊዎች አይደላችሁም። \v 12 ሕጉን የሰጠና በሕጉም የሚፈርድ፣ ማዳንም መግደልም የሚቻለው አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ታዲያ፣ በባልንጀራህ ላይ የምትፈርድ አንተ ማን ነህ?
|
||||
=======
|
||||
\v 11 ወንደሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ እርስ በርሳችሁ ክፉ መናገርን አቁሙ፤ በወንድሞቻቸው ላይ ክፉ የሚናገሩ ሰዎችና ለእነርሱ እንደ ወንድም ወይም እኅት የሆነ ሰውን የሚኰንኑ ሰዎች እንድንታዘዘው እግዚአብሔር የሰጠንን ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፡፡ ሕጉን ተቃውማችሁ ብትናገሩ ሕጉን እንደሚኰንነው ዳኛ መሆናችሁ ነው፡፡
|
||||
\v 12 ዳሩ ግን ክፉን ይቅር ለማለትም ሆነ ሰዎችን ለመኰነን ሥልጣን ያለው አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 11 ወንድሞች ሆይ፣ እርስ በርስ አትወነጃጀሉ። ወንድሙን የሚወነጅልና በወንድሙ ላይ የሚፈርድ ሕጉ ላይ ክፉ ይናገራል፤ በእግዚአብሔርም ሕግ ላይ ይፈርዳል። ሕጉ ላይ የምትፈርዱ ከሆነ፣ ፈራጆች እንጂ፣ ሕጉን አድራጊዎች አይደላችሁም። \v 12 ሕጉን የሰጠና በሕጉም የሚፈርድ፣ ማዳንም መግደልም የሚቻለው አንዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ታዲያ፣ በባልንጀራህ ላይ የምትፈርድ አንተ ማን ነህ?
|
|
@ -1,6 +1 @@
|
|||
<<<<<<< HEAD
|
||||
\v 13 “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ አገር እንሄዳለን፤ እዚያ አንድ ዓመት እንቆያለን፤ ነግደን እናተርፋለን” የምትሉ እናንተ ሰዎች ስሙ። \v 14 ነገ የሚሆነውን የሚያውቅ ማን ነው? ሕይወታችሁስ ምንድን ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ ጭጋግ አይደላችሁምን?
|
||||
=======
|
||||
\v 13 አንዳንዶቻችሁ በትዕቢት ‘ዛሬ ወይም ነገ ወደ አንድ ከተማ እንሄዳለን፡፡ በዚያም ዓመት እንቆያለን፡፡ የተለያዩ ነገሮችን እንገዛና እንሸጣለን፣ እንዲሁም ብዙ ገንዘብ እናገኛለን’ ትላላችሁ፤ እንግዲህ አድምጡኝ!
|
||||
\v 14 እንደዚህ አትናገሩ፣ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና፥ ደግሞም ምን ያህል ጊዜ እንደምትኖሩ አታውቁምና! ሕይወታችሁ ለአጭር ጊዜ ተገልጣ እንደምትጠፋ ጭጋግ በጣም አጭር ናትና፡፡
|
||||
>>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0
|
||||
\v 13 “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ አገር እንሄዳለን፤ እዚያ አንድ ዓመት እንቆያለን፤ ነግደን እናተርፋለን” የምትሉ እናንተ ሰዎች ስሙ። \v 14 ነገ የሚሆነውን የሚያውቅ ማን ነው? ሕይወታችሁስ ምንድን ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ ጭጋግ አይደላችሁምን?
|
|
@ -64,7 +64,19 @@
|
|||
"03-title",
|
||||
"03-01",
|
||||
"03-03",
|
||||
"03-05",
|
||||
"03-07",
|
||||
"03-09",
|
||||
"03-11",
|
||||
"03-13",
|
||||
"03-15",
|
||||
"04-title",
|
||||
"04-01",
|
||||
"04-04",
|
||||
"04-06",
|
||||
"04-08",
|
||||
"04-11",
|
||||
"04-13",
|
||||
"05-title",
|
||||
"05-16",
|
||||
"05-19"
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue