Mon Sep 19 2016 14:49:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
c270fc8dd5
commit
64e7eb9b85
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 እያንዳንዳችሁ ሌሎች ሰዎችን እንደ ራሳችሁ መውደድ እንዳለባችሁ ንጉሣችሁ ኢየሱስ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አዝዞአችኋል፡፡ ሌሎችን የምትወድዱ ከሆናችሁ፣ ትክክለኛውን ነገር አድርጉ፡፡
|
||||
\v 9 ዳሩ ግን አንዳንድ ሰዎችን ከሌሎች አብልጣችሁ የምታከብሩ ከሆናችሁ ስሕተት እየሠራችሁ ነው፡፡ እግዚአብሔር ያዘዘንን የምታደርጉ ባለመሆናችሁ ምክንያት ሕጉን በመተላለፋችሁ ይኰንናችኋል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 10 ከእግዚአብሔር ሕጎች አንዱን የማይታዘዙ ሰዎች፣ ሌሎቹን ሕጎች የሚታዘዙ ቢሆኑ እንኳ እግዚአብሔር የሚቈጥራቸው ሕጎቹን ሁሉ ከሚተላለፉ ሰዎች መካከል እንደ አንዱ አድርጎ ነው፡፡
|
||||
\v 11 እግዚአብሔር “አታመንዝር!” ብሎአል፤ ይሁንና “አትግደልም!” ጭምር ብሎአል፡፡ ስለዚህም የምታመነዝሩ ቢሆንና አንድን ሰው ብትገድሉ፥ ሁሉንም የእግዚአብሔርን ሕጎች የተላለፋችሁ ናችሁ፡፡
|
|
@ -47,6 +47,8 @@
|
|||
"01-22",
|
||||
"01-26",
|
||||
"02-01",
|
||||
"02-05"
|
||||
"02-05",
|
||||
"02-08",
|
||||
"02-10"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue