From 3c7ec73c789cce80065164fecc1fb365ccaaa449 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Mon, 29 May 2017 16:48:34 +0300 Subject: [PATCH] Mon May 29 2017 16:48:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/12.txt | 6 +----- 05/13.txt | 8 +------- manifest.json | 2 ++ 3 files changed, 4 insertions(+), 12 deletions(-) diff --git a/05/12.txt b/05/12.txt index a717556..8c13cd7 100644 --- a/05/12.txt +++ b/05/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከሁሉም በላይ አትማሉ፤ በሰማይም ሆነ በምድር ወይም በሌላ ነገር አትማሉ። ቃላችሁ “አዎን” ካላችሁ፣ “አዎን” ይሁን፤ “አይደለም” ካላችሁም፣ “አይደለም” ይሁን። -======= -\v 12 ወንድሞችና እኅቶች ስለምትናገሩበት ሁኔታ በጣም ጠቃሚ ነገርን ልናገር እፈልጋለሁ፡፡ አንድን ነገር ስታደርጉ ‘ባላደርገው እግዚአብሔር ይቅጣኝ!’ አትበሉ፡፡ ‘የማላደርገውማ ከሆነ በምድር ሆኖ የሚሰማኝ ሰው ይቅጣኝም’ እንኳ አትበሉ፡፡ ይልቁን ግን ጒዳዩን ‘እሺ’ የምትሉ ከሆነ፣ አደርገዋለሁ የምትሉትን አድርጉት፡፡ ‘እምቢ’ የምትሉ ከሆነም፣ አታድርጉት፡፡ አለዚያ እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 12 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከሁሉም በላይ አትማሉ፤ በሰማይም ሆነ በምድር ወይም በሌላ ነገር አትማሉ። ቃላችሁ “አዎን” ካላችሁ፣ “አዎን” ይሁን፤ “አይደለም” ካላችሁም፣ “አይደለም” ይሁን። \ No newline at end of file diff --git a/05/13.txt b/05/13.txt index 8d42fc6..4e6bb8c 100644 --- a/05/13.txt +++ b/05/13.txt @@ -1,7 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 13 በእናንተ መካከል መከራ የደረሰበት አለ? እርሱ ይጸልይ። ደስ ያለው አለ? እርሱ ይዘምር። \v 14 በእናንተ መካከል የታመመ አለ? የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ይጥራ፤ እነርሱም በጌታ ስም ዘይት እየቀቡ ይጸልዩለት፤ \v 15 የእምነት ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሳል፤ ጌታም ያስነሣዋል። ኃጢአት አድርጎ ከሆነም እግዚአብሔር ይቅር ይለዋል። -======= -\v 13 ከእናንተ መካከል መከራን የሚቀበል ቢኖር፣ እግዚአብሔር እንዲረዳው ይጸልይ፡፡ ደስተኛ የሆነ ሰው ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙርን ይዘምር፡፡ -\v 14 ከእናተ አንዱ ቢታመም የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ እርሱ ይጥራ፡፡ እነርሱም እርሱን በዘይት ይቀቡት፣ በጌታም ሥልጣን ይጸልዩለት፡፡ -\v 15 በዕውነት በጌታ ከታመኑ፣ በሽተኛው ይድናል፡፡ ጌታም ያስነሣዋል፡፡ ያንንም ሰው ለመታመም ያበቃው ኃጢአት ሠርቶ እንደሆነ፣ ኃጢአቱን ከተናዘዘ ይቅር ይባላል፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 13 በእናንተ መካከል መከራ የደረሰበት አለ? እርሱ ይጸልይ። ደስ ያለው አለ? እርሱ ይዘምር። \v 14 በእናንተ መካከል የታመመ አለ? የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ይጥራ፤ እነርሱም በጌታ ስም ዘይት እየቀቡ ይጸልዩለት፤ \v 15 የእምነት ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሳል፤ ጌታም ያስነሣዋል። ኃጢአት አድርጎ ከሆነም እግዚአብሔር ይቅር ይለዋል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 3021c75..cdd0412 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -83,6 +83,8 @@ "05-04", "05-07", "05-09", + "05-12", + "05-13", "05-16", "05-19" ]