diff --git a/01/19.txt b/01/19.txt index 04145b9..b2e7461 100644 --- a/01/19.txt +++ b/01/19.txt @@ -1,7 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 19 የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ይህን ዕወቁ። ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ፣ ለመናገር የዘገዬ፣ ለመቆጣትም የዘገዬ ይሁን! \v 20 ምክንያቱም የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣም። \v 21 ስለዚህ ርኵሰትንና በየቦታው ሞልቶ ያለውን ክፋት አስወግዳችሁ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁ የተተከለውን ቃል በትሕትና ተቀበሉ። -======= -\v 19 የምወዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፥ ዕውነተኛ ለሆነው የእግዚአብሔር መልእክት ትኲረት ልትሰጡ ይገባል፡፡ የምታስቡትን ነገር ለመናገር አትቸኩሉ፤ ፈጥናችሁም አትቈጡ፡፡ -\v 20 በምንቈጣበት ጊዜ እግዚአብሔር እንድናደርገው የሚሻውን ነገር ማድረግ አንችልም፡፡ -\v 21 እንግዲህ ሁሉንም ዐይነት ክፉ ነገሮች አስወግዱ፤ በትሕትናም እግዚአብሔር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መልእክት ተቀበሉ፤ መልእክቱን የምትቀበሉ ከሆናችሁ እርሱ ሊያድናችሁ ይችላል፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 19 የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ይህን ዕወቁ። ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ፣ ለመናገር የዘገዬ፣ ለመቆጣትም የዘገዬ ይሁን! \v 20 ምክንያቱም የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣም። \v 21 ስለዚህ ርኵሰትንና በየቦታው ሞልቶ ያለውን ክፋት አስወግዳችሁ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁ የተተከለውን ቃል በትሕትና ተቀበሉ። \ No newline at end of file diff --git a/01/22.txt b/01/22.txt index f89f8f8..9dda7ba 100644 --- a/01/22.txt +++ b/01/22.txt @@ -1,8 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 22 ለቃሉ ታዘዙ እንጂ፣ ሰሚዎች ብቻ በመሆን ራሳችሁን አታታልሉ። \v 23 ማንም ቃሉን እየሰማ ቃሉ የሚለውን ባያደርግ፣ ፊቱን በመስታወት እንደሚያይ ሰው ይሆናል። \v 24 ፊቱን አይቶ ይሄዳል፤ ምን እንደሚመስል ግን ወዲያው ይረሳዋል። \v 25 ፍጹሙንና ነጻ የሚያወጣውን ሕግ በጥንቃቄ የሚመለከትና የሚኖርበት እንጂ፣ ሰምቶ እንደሚረሳው ያልሆነ ሰው በሚያደርገው ሁሉ የተባረከ ይሆናል። -======= -\v 22 እግዚአብሔር በቃሉ ያዘዘውን ነገር አድርጉ፡፡ የምታዳምጡ ብቻ አትሁኑ፤ የሚያደምጡትና የማይታዘዙት ሰዎች በተሳሳተ መልኩ እንደሚያድናቸው ያስባሉ፡፡ -\v 23 አንዳንድ ሰዎች የእግዚአብሔር ቃል መልእክትን ይሰማሉ፤ ነገር ግን ቃሉ የሚላቸውን አያደርጉም፤ እነዚህ ሰዎች ፊቱን በመስታወት የሚያይ ሰውን ይመስላሉ፡፡ -\v 24 ይህ ሰው ምንም እንኳ ራሱን ቢመለከትም ከመስታወቱ ይሄዳል፤ ወዲያውም ደግሞ ያየውን ነገር ይረሳዋል፡፡ -\v 25 ሌሎች ሰዎች ግን ፍጹም የሆነውንና እግዚአብሔር ያዘዘውን በፈቃደኝነት እንዲያደርጉ ነፃ የሚያደርጋቸውን የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት በሚገባ ይከታተላሉ፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል መልእክት የሚፈልጉ፣ ዝምብለው የሚሰሙትና የሚረሱቱ ካልሆኑ፣ ዳሩ ግን እግዚአብሔር አድርጉ የሚላቸውን የሚያደርጉ ከሆኑ፣ እነዚህን ሰዎች ባደረጉት ነገር ምክንያት እግዚአብሔር ይባርካቸዋል፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 22 ለቃሉ ታዘዙ እንጂ፣ ሰሚዎች ብቻ በመሆን ራሳችሁን አታታልሉ። \v 23 ማንም ቃሉን እየሰማ ቃሉ የሚለውን ባያደርግ፣ ፊቱን በመስታወት እንደሚያይ ሰው ይሆናል። \v 24 ፊቱን አይቶ ይሄዳል፤ ምን እንደሚመስል ግን ወዲያው ይረሳዋል። \v 25 ፍጹሙንና ነጻ የሚያወጣውን ሕግ በጥንቃቄ የሚመለከትና የሚኖርበት እንጂ፣ ሰምቶ እንደሚረሳው ያልሆነ ሰው በሚያደርገው ሁሉ የተባረከ ይሆናል። \ No newline at end of file diff --git a/01/26.txt b/01/26.txt index e052076..f23e1c3 100644 --- a/01/26.txt +++ b/01/26.txt @@ -1,6 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 26 አንድ ሰው ሃይማኖተኛ ነኝ እያለ፣ አንደበቱን ግን ባይቆጣጠር፣ ልቡን ያስታል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው። \v 27 በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት ንጹሕና ርኵሰት የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ አባት የሌላቸውንና መበለቶችን በችግራቸው መርዳት፤ በዓለም ካለ ርኵሰት ራስን መጠበቅ። -======= -\v 26 አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በትክክል እንደሚያመልኩ ያስባሉ፤ ይሁንና ክፉ ንግግሮችን መናገር ለምዶባቸዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን በትክክል የሚያመልኩ እንደ ሆኑ በማሰባቸው ተሳስተዋል፡፡ ዕውነቱ ግን እግዚአብሔርን በከንቱ ማምለካቸው ነው፡፡ -\v 27 እግዚአብሔር እንድናደርጋቸው ከነገረን ነገሮች መካከል አንዱ በችግር የሚያልፉ ወላጅ-አልባ ልጆችንና ባልቴቶችን መርዳት ነው፡፡ ይህን የሚያደርጉ፣ እንዲሁም እግዚአብሔርን የማይታዘዙ ሰዎች የሚያደርጉትን የማያስቡም ሆኑ የማይፈጽሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ይቀበላቸዋል፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 26 አንድ ሰው ሃይማኖተኛ ነኝ እያለ፣ አንደበቱን ግን ባይቆጣጠር፣ ልቡን ያስታል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው። \v 27 በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት ንጹሕና ርኵሰት የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ አባት የሌላቸውንና መበለቶችን በችግራቸው መርዳት፤ በዓለም ካለ ርኵሰት ራስን መጠበቅ። \ No newline at end of file diff --git a/02/01.txt b/02/01.txt index 42b6078..e8928b3 100644 --- a/02/01.txt +++ b/02/01.txt @@ -1,8 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 2 \v 1 ወንድሞች ሆይ፤ ለአንዳንዶች አድልዎ እያደረጋችሁ የክብር ጌታ የጌታችን አየሱስ ክርስቶስን እምነት እንከተላለን አትበሉ። \v 2 የወርቅ ቀለበት ያደረገና የሚያማምሩ ልብሶች የለበሰ ወደ ስብሰባችሁ ሲገባና እንዲሁም አዳፋ ልብሶች የለበሰ ድኻ ቢገባ \v 3 ትኵረታችሁ የሚያማምሩ ልብሶች የለበሰው ሰው ላይ ይሆንና፣ “እዚህ ደኅና ቦታ ላይ ተቀመጥ” ትሉታላችሁ፤ ድኻውን ግን፣ “እዚያ ቁም” ወይም “ከእግሬ በታች ተቀመጥ” ትሉታላችሁ \v 4 ታዲያ፣ በመካከላችሁ አድልዎ ማድረጋችሁ አይደለምን፤ ደግሞስ በክፉ ዐሳብ የተያዛችሁ ፈራጆች መሆናችሁ አይደለምን? -======= -\c 2 \v 1 ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ ከሁሉ የሚበልጠውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችሁ ምክንያት አንዳንዶችን ከሌሎች በላይ ማክበርን አቁሙ፡፡ -\v 2 የወርቅ ቀለበት ያደረገና ጌጠኛ ልብስ የለበሰ ሰው ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ እንዲሁም ጎስቆል ያለ ልብስ የለበሰ ድሀ ወደ ጉባኤያችሁ ቢገባ፥ -\v 3 እናንተም ያማረ ልብስ ለለበሰው ሰው ልዩ ሥፍራ ብትሰጡትና “በዚህ ማለፊያ መቀመጫ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ እንዲሁም ለድሀው ሰው “እዚያ ቁም! ወይም በወለሉ ላይ ተቀመጥ!” ብትሉ፥ -\v 4 በተሳሳተ መንገድ ዐድሎ መፈጸማችሁ አይደለምን? ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\c 2 \v 1 ወንድሞች ሆይ፤ ለአንዳንዶች አድልዎ እያደረጋችሁ የክብር ጌታ የጌታችን አየሱስ ክርስቶስን እምነት እንከተላለን አትበሉ። \v 2 የወርቅ ቀለበት ያደረገና የሚያማምሩ ልብሶች የለበሰ ወደ ስብሰባችሁ ሲገባና እንዲሁም አዳፋ ልብሶች የለበሰ ድኻ ቢገባ \v 3 ትኵረታችሁ የሚያማምሩ ልብሶች የለበሰው ሰው ላይ ይሆንና፣ “እዚህ ደኅና ቦታ ላይ ተቀመጥ” ትሉታላችሁ፤ ድኻውን ግን፣ “እዚያ ቁም” ወይም “ከእግሬ በታች ተቀመጥ” ትሉታላችሁ \v 4 ታዲያ፣ በመካከላችሁ አድልዎ ማድረጋችሁ አይደለምን፤ ደግሞስ በክፉ ዐሳብ የተያዛችሁ ፈራጆች መሆናችሁ አይደለምን? \ No newline at end of file diff --git a/02/05.txt b/02/05.txt index 5a08cb5..7d7c5e9 100644 --- a/02/05.txt +++ b/02/05.txt @@ -1,7 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 5 የተወደዳችሁ ወንድሞች ስሙ፤ በእምነት ባለ ጸጋ እንዲሆኑና፣ እርሱን ለሚወዱ ቃል የገባላቸውን መንግሥት እንዲወርሱ እግዚአብሔር የዚህ ዓለም ድኾችን አልመረጠምን? \v 6 እናንተ ግን ድኾችን አዋረዳችሁ! የሚጨቁኗችሁ ባለ ጸጎች አይደሉምን? ወደ ፍርድ ቤት የሚጎትቱዋችሁስ እነርሱ አይደሉምን? \v 7 የተጠራችሁበትን መልካም ስም የሚሳደቡ ባለ ጸጎቹ አይደሉምን? -======= -\v 5 የምወዳችሁ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሆይ፥ እግዚአብሔር ምንም ዋጋ ያላቸው የማይመስሉትን ድሆች በእርሱ እንዲታመኑ መርጦአቸዋል፤ ለሚወድዱት ሁሉ የሰጠው ተስፋም ደግሞ ይህ ነው፡፡ -\v 6 እናንተ ግን ድሆችን ታዋርዳላችሁ፡፡ እንግዲህ መከራ እንድትቀበሉ የሚያደርጉዋችሁ ድሆቹ ሳይሆኑ፣ ባለ ጠጎቹ መሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ በዳኞች ፊት ሊከስሱዋችሁ በኃይል እየጎተቱ የሚወስዱዋችሁ ባለ ጠጎች ናቸው፡፡ -\v 7 የእርሱ የሆናችሁለትን መመስገን የሚገባውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በመቃወም የሚናገሩ እነርሱ ናቸው፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 5 የተወደዳችሁ ወንድሞች ስሙ፤ በእምነት ባለ ጸጋ እንዲሆኑና፣ እርሱን ለሚወዱ ቃል የገባላቸውን መንግሥት እንዲወርሱ እግዚአብሔር የዚህ ዓለም ድኾችን አልመረጠምን? \v 6 እናንተ ግን ድኾችን አዋረዳችሁ! የሚጨቁኗችሁ ባለ ጸጎች አይደሉምን? ወደ ፍርድ ቤት የሚጎትቱዋችሁስ እነርሱ አይደሉምን? \v 7 የተጠራችሁበትን መልካም ስም የሚሳደቡ ባለ ጸጎቹ አይደሉምን? \ No newline at end of file diff --git a/02/08.txt b/02/08.txt index ec4ffae..a13c283 100644 --- a/02/08.txt +++ b/02/08.txt @@ -1,6 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 8 ይሁን እንጂ፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” ተብሎ እንደ ተጻፈው የከበረውን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ፤ \v 9 ለአንዳንዶች አድልዎ ብታደርጉ ግን፣ ኃጢአት ትሠራላችሁ፤ እንደ ሕግ ተላላፊዎችም ትቆጠራላችሁ። -======= -\v 8 እያንዳንዳችሁ ሌሎች ሰዎችን እንደ ራሳችሁ መውደድ እንዳለባችሁ ንጉሣችሁ ኢየሱስ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አዝዞአችኋል፡፡ ሌሎችን የምትወድዱ ከሆናችሁ፣ ትክክለኛውን ነገር አድርጉ፡፡ -\v 9 ዳሩ ግን አንዳንድ ሰዎችን ከሌሎች አብልጣችሁ የምታከብሩ ከሆናችሁ ስሕተት እየሠራችሁ ነው፡፡ እግዚአብሔር ያዘዘንን የምታደርጉ ባለመሆናችሁ ምክንያት ሕጉን በመተላለፋችሁ ይኰንናችኋል፡፡ ->>>>>>> 4e4b9aac85d126cb4e9420d1718eb664492a37d0 +\v 8 ይሁን እንጂ፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” ተብሎ እንደ ተጻፈው የከበረውን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ፤ \v 9 ለአንዳንዶች አድልዎ ብታደርጉ ግን፣ ኃጢአት ትሠራላችሁ፤ እንደ ሕግ ተላላፊዎችም ትቆጠራላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 370904a..7f79c20 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -48,7 +48,13 @@ "01-12", "01-14", "01-17", + "01-19", + "01-22", + "01-26", "02-title", + "02-01", + "02-05", + "02-08", "03-title", "04-title", "05-title",