Mon Mar 16 2020 14:06:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-16 14:06:28 +03:00
parent 8a142440b2
commit fe8c05e4e3
6 changed files with 95 additions and 10 deletions

View File

@ -21,14 +21,6 @@
},
{
"title": "ጽድቅና ምስጋናም ይበቅላል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"body": "እነዚህ ምግባሮች እንደ አትክልት ከዘር እንደሚያድጉ ተነግሯል፡፡"
}
]

14
62/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ስለ ጽዮን ዝም አልልም፤ ስለ ኢየሩሳሌም ጸጥ አልልም",
"body": "ሁለቱም ዐረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹ጽዮን›› እና፣ ‹‹ኢየሩሳሌም›› በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችን ይወክላሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለ ኢየሩሳሌም ሕዝብ ዝም አልልም››"
},
{
"title": "ዝም አልልም",
"body": "‹‹እኔ›› የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡"
},
{
"title": "ጽድቋ ደምቆ እስኪወጣ፣ ድነቷ እንደ ፋና እስኪሆን ድረስ",
"body": "ሁለቱም ሐረጐች የሚያመለክቱት የኃላ ኀላ እግዚአብሔር መጥቶ የእስራኤልን ሕዝብ እንደሚያድን ያም የብርሃን ያህል በግልጽ እንደሚታይ ነው፡፡"
}
]

22
62/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "በያህዌ እጅ የውበት አክሊል በአምላክሽ እጅ እንደ ነገሥታት ዘውድ ትሆኛለሽ",
"body": "ሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ማለት ሲሆኑ፣ ተያይዘው የቀረቡት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ በእግዚአብሔር ኀይልና ሥልጣን ሥር ኢየሩሳሌም የንጉሥ ከተማ እንደምትሆን ይናገራሉ፡፡ የያህዌ እጅ የእርሱን ኀይልና ሥልጣን ይወክላል፡፡ "
},
{
"title": "ከእንግዲህ… ‹‹የተተወች››… አትባዪም",
"body": "ሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ማለት ሲሆኑ፣ ተያይዘው ያቀረቡት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡"
},
{
"title": "ከእንግዲህ ስለ አንቺ አይባልም",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች አንቺን አይሉሽም››"
},
{
"title": "ከእንግዲህ ስለ ምድርሽ አይባልም",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ ሰዎች ስለ ምድርሽ አይሉም››"
},
{
"title": "ምድርሽ ታገባለች",
"body": "ይህ ማለት ያህዌ የእስራኤልን ሕዝብ ይወዳል፤ እንደ ባል ሁሌም ከእነርሱ ጋር ይሆናል ማለት ነው፡፡"
}
]

10
62/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ጐልማሳ ድንግሊቱን እንደሚያገባ ልጆችሽ ያገቡሻል",
"body": "‹‹ልጆችሽ›› የእስራኤልን ሕዝብ ሲሆን፣ ‹‹አንቺ›› ይሁዳንና የእስራኤልን ምድር ያመለክታል፡፡ ሰው የሚስቱ ባለቤት እንደሚሆን ሕዝቡም የምድሪቱ ባለቤት ይሆናል ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ሙሽራ በሙሽራዋ ደስ እንደሚለው አምላክሽ በአንቺ ደስ ይለዋል",
"body": "ይህ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ባለው ግንኙነት ደስ እንደሚሰኝ ይናገራል፡፡"
}
]

42
62/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "አድርጌአለሁ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -495,6 +495,11 @@
"61-03",
"61-04",
"61-06",
"61-08"
"61-08",
"61-10",
"62-title",
"62-01",
"62-03",
"62-05"
]
}