Thu Apr 23 2020 13:57:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-23 13:57:51 +03:00
parent 64f670476b
commit fb6e27772f
3 changed files with 49 additions and 17 deletions

View File

@ -1,30 +1,22 @@
[
{
"title": "ከቀድሞም ጀምሮ የማቃጠያ ቦታ ተዘገጅታለች",
"body": ""
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ከቀድሞም ጀምሮ እግዚአብሔር የማቃጠያ ቦታ አዘጋጅቷል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ማቃጠያ ቦታ",
"body": "ይህ ሐረግ \"ቶፌዝ' የሚለው ቃል ትርጉም ነው፡፡ \"ቶፌዝ' በአንድ ወቅት ሰዎች ልጆቻቸውን ለሐሰተኛ አማልክት መስዋዕት አድርገው ልጆቻቸውን የሚያቃጥሉበት በሂኖም ሸለቆ፣ ከኢየሩሳሌም በሰተ ደቡብ የሚገኝ ቦታ ነው፡፡ ( እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለንጉሥም ተዘጋጅታለች",
"body": "ይህ የአሦርን ንጉሥ ያመለክታል፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"አግዚአብሔር ለአሦር ንጉሥ አዘጋጃት' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ እና አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ክምር ከእሳት ጋር ተዘጋጅቷል ብዙም እንጨት",
"body": "እሳት ለማንደድ ክምር ከብዙ እንጨት ጋር ተዘጋጅቷል "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የእግዚአብሔር እስትንፋስ እንደ ድኝ ፈሳሽ ያቃጥለዋል",
"body": "ይህ ክፍል የእግዚአብሔርን እስትንፋስ ክምሩን የሚያቃጥል የእሳት ወንዝ እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)"
}
]

38
31/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ ለይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ወደ ግብጽ ለሚወርዱ",
"body": "በዚህ ስፍራ ለሚወርዱ የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው ከቦታ ከፍታ አንጻር ግብጽ ከኢየሩሳሌም በዝቅተኛ ስፍራ ላይ ስለምትገኝ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ለሚወርዱ",
"body": "\"ለሚወርዱት ለይሁዳ ሰዎች'"
},
{
"title": "በፈረሶችም ለሚደገፉ",
"body": "ይህ ክፍል እንደሚረዷቸው ፈረሶቻቸውን ተስፋ ስለሚያደርጉ ሰዎች በፈረሶቻቸው እንደሚደገፉ አድርጎ ይናገራል፡፡ አት፡- በፈረሶቻቸው ለሚደገፉ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "የእስራኤል ቅዱስ",
"body": "ይህንን ስም በኢሳይያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -361,6 +361,8 @@
"30-29",
"30-30",
"30-31",
"30-33",
"31-title",
"43-title",
"43-01",
"43-02",