Thu Apr 23 2020 11:51:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-23 11:51:52 +03:00
parent 6e63a20ab4
commit f0f9f9b4fa
5 changed files with 65 additions and 12 deletions

View File

@ -22,17 +22,5 @@
{
"title": "ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረዋልም",
"body": "በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች አንድ ነገር ይናገራሉ፡፡ አት፡- \"ገበሬው እያንዳንዱን የተክል ዓይነት እንዴት መንከባከብ እንዳለበት እንዲያውቅ እግዚአብሔር ይረዳዋል' (አጓዳኝነት ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

30
28/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ ለኢየሩሳሌም ምሳሌ መንገሩን ይቀጥላል፡፡ (ምሳሌዎች ተመልከት)"
},
{
"title": "ጥቁር አዝሙድ በተሳለች ማሄጃ አያኬድም",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ገበሬው የጥቁር አዝሙድን ፍሬ ከተክሉ በከባድ ማሄጃ አይለይም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት) "
},
{
"title": "ጥቁር አዝሙድ",
"body": "ይህንን በኢሳይያስ 28፡25 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ወይም የሰረገላ መንኮራኩር በከሙን ላይ አያዞርም",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ወይም ከባድ መንኮራኩር በከሙን ዘር ላይ አያሽከረከርም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "ከሙን",
"body": "ይህንን በኢሳይያስ 28፡25 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ነገር ግን ጥቁር አዝሙድ በሽመል ከሙኑንም በበትር ይወቃል",
"body": "ፍሬውን ከተክሉ ለመለየት ለገበሬው ትክክለኛ የሆነውን መንገድ ኢሳይያስ ይገልጻል፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ነገር ግን ጥቁር አዝሙዱን በሽመል ይወቃዋል፣ ከሙንም በዱላ ይወቃዋል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "እህል ለእንጀራ ይወቃል እንጂ ፈጽሞ አይደቅም",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ገበሬ እህልን ለእንጀራ ይወቃዋል እንጂ በጣም ትንንሽ እንዲሆን አይወቃውም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
}
]

10
28/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ይህም በጥበብ ግሩም ከሆነው መጥቶአል",
"body": "ይህ በኢሳይያስ 28፡23 የተጀመረውን ምሳሌ ይቋጫል፡፡ ስለ መዝራትና መውቃት የእግዚአብሔርን መመሪያ ለመስማት ገበሬዎቹ አስተዋዮቹ መሆናቸው ምሳሌው የሚያመልክተው ትምህርት ነው፡፡ ነገር ግን የኢየሩሳሌም መሪዎች በኢሳይያስ በኩል የሚናገረውን የእግዚአብሔር መመሪያ የማይሰሙ ሞኞች ናቸው፡፡ (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ) "
},
{
"title": "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር",
"body": "ይህንን በኢሳይያስ 1፡9 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡"
}
]

22
29/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -326,6 +326,9 @@
"28-20",
"28-22",
"28-23",
"28-25",
"28-27",
"28-29",
"43-title",
"43-01",
"43-02",