Wed Mar 11 2020 10:11:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 10:11:44 +03:00
parent dbf6e71ccb
commit ec49d51033
3 changed files with 71 additions and 1 deletions

30
13/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አያያዝ ዐረፍተ ነገሮች",
"body": "አሁንም ያህዌ እየተናገረ ነው"
},
{
"title": "በጣም የተደነቁ መንግሥታት",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች በጣም የሚያደንቁት መንግሥት››"
},
{
"title": "ከዚያም ባቢሎንን… እግዚአብሔር ይገለብጣታል",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከዚያም ሶዶምና ገሞራን እንዲያጠፋ ከመንግሥታት በጣም የተደነቀችውን፣ የከለዳውያን ትምክህት የሆነችውን ባቢሎንን እግዚአብሔር ያጠፋል፡፡››"
},
{
"title": "የከለዳውያን ውበት ትምክህት",
"body": "‹‹ውበት›› እና፣ ‹‹ትምክህት›› የተሰኙትን ቃሎች በሌላ መተርጐም ይቻላል፡፡ ‹‹ውበት›› የባቢሎንን ማማር ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከለዳውያን የሚመኩባት ውብ ከተማ››"
},
{
"title": "የሚቀመጥባት ወይም የሚኖርባት አይኖርም",
"body": "ሁለቱ ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማንም አይኖርባትም››"
},
{
"title": "ከትውልድ እስከ ትውልድ",
"body": "‹‹ከትውልድ እስከ ትውልድ›› የተሰኘው ሐረግ በሚመጣው ዘመን ትውልዶች ሁሉ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለዘላለም›› ወይም፣ ‹‹ለሁልጊዜ››"
},
{
"title": "ዐረብ",
"body": "የሚያመለክተው ጠቅላላ ዐረቦችን እንጂ፣ ግለሰብን አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዐረቦች›› ወይም፣ ‹‹የዐረብ ሕዝብ››"
}
]

38
13/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አያያዥ ዐረፍተ ነገር",
"body": "ያህዌ ባቢሎን ላይ የሚደርሰውን እየተናገረ ነው፡፡"
},
{
"title": "በዚያ ይተኛሉ",
"body": "‹‹በባቢሎን ይተኛሉ››"
},
{
"title": "ቤቶቻቸው",
"body": "‹‹የሕዝቡ ቤት››"
},
{
"title": "ጉጉቶች",
"body": "ጉጉቶች ሌሊት የሚያድኑ የዱር ወፎች ናቸው"
},
{
"title": "ሰጐኖች",
"body": "ሰጐኖች በፍጥነት መሮጥ እንጂ፣ መብረር የማይችሉ የዱር ወፎች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ጅቦች",
"body": "ጅቦች ውሾች የሚመስሉ የሞቱ እንስሳዎች የሚበሉ ትልልቅ የዱር አራዊት ናቸው፡፡ ጩኸታቸው የሚስቅ ሰው ይመስላል፡፡"
},
{
"title": "ባማሩ ቤቶች ያሉ ቀበሮዎች",
"body": "‹‹ይጮኻሉ›› የሚለው ውስጠ ታዋቂ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በማሩ ቤቶች ቀበሮዎች ይጮኻሉ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -179,6 +179,8 @@
"13-09",
"13-11",
"13-13",
"13-15"
"13-15",
"13-17",
"13-19"
]
}