Fri Mar 13 2020 11:25:23 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 11:25:24 +03:00
parent 5edf8dc808
commit ead326a2e9
4 changed files with 64 additions and 29 deletions

View File

@ -1,38 +1,18 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ ለሕዝቡ መናገር ቀጥሏል"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ ገና የሚሆነውን አስቀድሜ ተናግሬአለሁ፡፡",
"body": "አጽንዖት ለመስጠት እየደገመ ያለው በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገርን ነው፡፡ የመጀመሪያው ሐረግ ግሥ ለሁለተኛውም ይሆናል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የመጨረሻውን ከመጀመሪያው ተናግሬአለሁ፤ ገና ያልተደረገውን አስቀድሜ ተናግሬአለሁ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍ ጠርቻለሁ",
"body": "ቂሮስ፣ ‹‹ነጣቂ ወፍ›› እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡ ወፍ በድንገት የምታድነውን እንደምትይዝ፣ ቂሮስም በፍጥነት መንግሥታትን ድል ለማድረግ የያህዌን ዓላማ በፍጥነት ይፈጽማል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የተናገርሁትን አደርጋለሁ፤ ያቀድሁትን እፈጽማለሁ",
"body": "አጽንዖት ለመስጠት ተመሳሳዩን ነገር ደጋግሞአል፡፡"
}
]

14
46/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል"
},
{
"title": "መልካም ከማድረግ የራቃችሁ",
"body": "በመደጋገም ክፉ የሚያደርጉ ሰዎች መልካም ከማድረግ የራቁ እንደሆኑ ያህዌ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ማዳኔ አይዘገይም",
"body": "ሕዝቡን ቶሎ ማዳኑ ለተግባር የማይዘገይ ሰው እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡ ማዳን የሚለውን በሌላ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እናንተን ከማዳን አልዘገይም››"
}
]

38
47/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "በዚህ ምዕራፍ የተዋረደች ንግሥት ይመስል፣ ያህዌ ስለ ባቢሎን መውደቅ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ትቢያ ላይ ተቀመጪ፤ የባቢሎን ድንግል ልጅ ሆይ፣ መሬት ላይ ተቀመጪ…የከለዳውያን ልጅ ሆይ ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ ትቢያ ላይ መቀመጥ የውርደት ምልክት ነው፡፡"
},
{
"title": "የባቢሎን ድንግል ልጅ… የከለዳውያን ልጅ",
"body": "ሁለቱም ሐረጐች የሚያመለክቱት እንደ ሴት ልጅ የተነገረላት የባቢሎንን ከተማ ነው፡፡ ከተማዋ፣ ‹‹ሴት ልጅ›› መሆንዋ ሕዝቡ ለእርሷ ያለውን ፍቅር ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ያለ ዙፋን",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ዙፋን›› የመግዛት ሥልጣንን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያለ የመግዛት ሥልጣን››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -324,6 +324,9 @@
"46-03",
"46-05",
"46-07",
"46-08"
"46-08",
"46-10",
"46-12",
"47-title"
]
}