Wed Mar 11 2020 10:27:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 10:27:44 +03:00
parent ca875adfe1
commit e3288bd536
3 changed files with 61 additions and 17 deletions

View File

@ -1,34 +1,38 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ዋይ በል፣ በር፣ ጩኽ፣ ከተማ",
"body": "‹‹በር›› እና፣ ‹‹ከተማ›› በከተሞች በር የሚቀመጡ ሰዎችን ይወክላል፡፡ ‹‹በከተማው በሮች ያላችሁ ሰዎች ዋይ በሉ፤ በከተሞቹም ያላችሁ ጩኹ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ትቀልጣላችሁ",
"body": "መቅለጥ ከፍርሃት የተነሣ ደካማ መሆንን ነው የሚያመለክተው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከፍርሃት የተነሣ በጣም ትደክማላችሁ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የጢስ ደመና ከሰሜን መጥቶብሃል",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ግዙፍ ሰራዊት ከሰሜን እየመጣ መሆኑን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከጢስ ደመና ጋር ከሰሜን ብዙ ሰራዊት መጥቶብሃል››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የጢስ ደመና",
"body": "ይህም ማለት፣ 1) በደረቁ ዐፈር ላይ ሲጓዝ ሰራዊቱ የሚያስነሣውን የአቧራ ደመና ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የአቧራ ደመና›› ወይም 2) ሰራዊቱ ከሚያጠፋውና ከሚያቃጥለው ነገር የተነሣ ብዙ ጢስ ሊኖር ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ብዙ ጢስ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከሰልፉ ተነጥሎ የሚቀር የለም",
"body": "‹‹ከሰልፉ ከሌሎች ኃላ በዝግታ የሚራመድ አይኖርም›› "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለዚያ ሕዝብ መልእክተኞች ምን መልስ ይሰጣሉ?",
"body": "ጸሐፊው ይህን ጥያቄ ያነሣው እስራኤላውያን ለመልእክተኞቹ እንዴት መናገር እንዳለባቸው የሚያቀርበውን መመሪያ ለማስተዋወቅ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለፍልስጥኤም መልእክተኞች እንዲህ በሏቸው›› "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ያህዌ ጽዮንን መሥርቶአታል",
"body": "‹‹ያህዌ ጽዮንን ሠርቷል››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእርሷ",
"body": "‹‹በኢየሩሳሌም›› ወይም፣ ‹‹በዚያ››"
},
{
"title": "ከሕዝቡ በጣም የተጐዱት",
"body": "‹‹ከሕዝቡ በጣም የተጐዱ ሰዎች››"
}
]

38
15/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ብዙውን ጊዜ ትንቢት ውስጥ ወደ ፊት የሚፈጸሙ ጉዳዮች አሁን ወይም ባለፈው ጊዜ እንደ ተፈጸሙ ተደርገው ይነገራሉ፡፡ ይህ አጽንዖት የሚሰጠው በእርግጥ የሚፈጸም መሆኑን ነው፡፡"
},
{
"title": "የንግር ቃል ",
"body": "‹‹ያህዌ እንዲህ ይላል›› ወይም፣ ‹‹ይህ የያህዌ መልእክት ነው››"
},
{
"title": "ዔር… ቂር… ዲቦን… ናባው… ሜድባ",
"body": "እነዚህ ሞዓብ ውስጥ የነበሩ ከተሞችና መንደሮች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "የሞዓብ ዔር ፈራረሰች ተደመሰሰች",
"body": "‹‹ፈራረሰች›› እና፣ ‹‹ተደመሰሰች›› የተሰኙት ቃሎች ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፤ ከተማዋ ሙሉ በሙሉ እንደምትደመሰስ አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የጠላት ሰራዊት የሞዓብን ዔር ሙሉ በሙሉ ይደመስሳታል››"
},
{
"title": "ሊያለቅስም ወደ ከፍታዎች ሄደ",
"body": "እነዚህ ላይ፣ ‹‹ወደ ከፍታዎች›› ሲል ቤተ መቅደስ ወይም መሠዊያ የተሠራበት ኮረብታ ወይም ተራራ የመሳሰሉ ከፍታ ቦታዎችን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለማልቀስ ኮረብታው ጫፍ ላይ ወዳለው ቤተ መቅደስ ሄደ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -195,6 +195,8 @@
"14-21",
"14-24",
"14-26",
"14-28"
"14-28",
"14-31",
"15-title"
]
}