Fri Mar 13 2020 14:30:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 14:30:11 +03:00
parent 7036022c66
commit e2a5f4c334
4 changed files with 75 additions and 20 deletions

View File

@ -1,38 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": ""
"body": "ኢሳይያስ ስለ ያህዌ ባርያ መናገር ቀጥሏል (ኢሳይያስ 53፥1-2 ይመ.)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ዘሩን ያያል",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ዘሩ›› ማለት ከባርያው መሥዋዕት የተነሣ ያህዌ ይቅር ያላቸውን ሰዎች ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ዕድሜውም ይረዝማል",
"body": "ይህ የሚናገረው ብዙ ዘመን እንደሚኖር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ባርያውን እንደ ገና እንዲኖር ያደርጋል››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የያህዌ ዓላማ በእርሱ ይከናውናል",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ በባርያው በኩል ዓላማውን ያከናውናል››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከሕይወቱ ስቃይ በኃላ",
"body": "‹‹ሕይወቱ›› የሚለው የሚያመለክተው የያህዌን ባርያ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የያህዌ ባርያ መከራ ከተቀበለ በኃላ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ብርሃን ያያል",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ብርሃን›› የሚለው ሕይወትን እንደሆነ ብዙ ቅጂዎች ይገነዘባሉ፡፡ ይህም ባርያው እንደ ገና ይኖራል ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጻድቅ ባርያዬ ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹የእኔ›› የሚለው ያህዌ ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ርኩሰታቸውን ይሸከማል",
"body": "‹‹ይሸከማል›› ማለት፣ ይወስዳል ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት፣ 1) ‹‹ርኩሰታቸው›› የኀጢአታቸውን ቅጣት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቅጣታቸውን ይወሰድዳል›› ወይም፣ ‹‹ለኀጠአታቸው ይቀጣል›› ወይም 2) ‹‹ርኩሰታቸው›› በደልን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በደላቸውን በራሱ ይወስዳል›› ወይም፣ ‹‹ለኀጢአታቸው በደለኛ ይሆናል፡፡››"
}
]

22
53/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ ስለ ባርያው መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውንም ከብዙዎች ጋር ይከፋፈላል",
"body": "ሁለቱም ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ ‹‹ድርሻ›› እና ‹‹ምርኮ›› ጦርነት በድል ከተጠናቀቀ በኃላ አንድ ንጉሥ የተዘረፈውን መካፈል ወይም ለወታደሮች መሸለምን ያመለክታሉ፡፡ ይህም ማለት ከመሥዋዕቱ የተነሣ ያህዌ ባርያውን እጅግ ያከብረዋል ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ብዙዎች",
"body": "ብዙ ቅጂዎች ይህን፣ ‹‹አያሌ›› ወይም፣ ‹‹ብርቱዎች›› በማለት ተርጉመዋል፡፡"
},
{
"title": "ራሱን ለሞት ስላጋለጠ",
"body": "‹‹መጋለጥ›› ምቹ መሆን ወይም ያለ ምንም ከለላ ማለት ነው፡፡ የያህዌ ባርያ ራሱን የሚሞትበት ሁኔታ ውስጥ አኖረ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፈቃደኝነት ለሞት መጋለጥን ተቀበለ››"
},
{
"title": "ከሕግ ተላላፊዎች ጋር ተቆጠረ",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች እንደ ወንጀለኛ እንዲቆጥሩት ፈቀደ››"
}
]

34
54/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አንቺ መካን ሴት… ያላገባች ሴት ልጆች",
"body": "እንደ ገና በኢየሩሳሌም ብዙ ሰዎች ስለሚኖሩ ደስ እንዲላቸው ያህዌ ለሕዝቡ ይናገራል፡፡ ይህንን በተመለከተ ያላገባች ሴት ብዙ ልጆች ይኖሩዋታል ማለት መሆኑን ያህዌ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "አንቺ ልጅ ወልደሽ የማታውቂ ዘምሪ፣ እልል በዪ፤ በደስታ ጩኺ",
"body": "ይህ ከመጀመሪያው ዐረፍተ ነገር ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -408,6 +408,9 @@
"53-05",
"53-06",
"53-07",
"53-08"
"53-08",
"53-10",
"53-12",
"54-title"
]
}