Thu Apr 23 2020 16:23:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-23 16:23:52 +03:00
parent c5dfe3e600
commit e1a49fe69f
4 changed files with 45 additions and 19 deletions

View File

@ -1,30 +1,18 @@
[
{
"title": "እሾህ … ሳማ …አሜክላ",
"body": ""
"body": "እነዚህ ሁሉ እሾህ ያላቸው አረሞች ናቸው፡፡ የሳማ እሾህ የሚያሳክክ መርዝ አለው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ቀበሮዎች … ሰጎኖች … የዱር እንስሳት … ጅቦች … ጉጉቶች",
"body": "የእነዚህን እንስሳት ስም በኢሳይያስ 13፡21-22 እንዳደረግኸው ተርጉም፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሌሊት እንስሳት",
"body": "በሌሊት የሚነቁና ንቁ የሆኑ እንስሳት፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጭልፊት",
"body": "ትናንሽ እንስሳትን ለምግብነት የሚገድል አሞራ፡፡"
}
]

30
34/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ",
"body": "የእግዚአብሔር መጽሐፍ ማለት እግዚአብሔር የተናገረውን መልእክት የያዘ ማለት ነው፡፡ አት፡- \"የእግዚአብሔርን መልእክት በያዘው መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈውን በጥንቃቄ አንብብ' (ባለቤትነት ተመልከት)"
},
{
"title": "ከእነዚህ አንዱ",
"body": "\"ከእንስሳቱ አንዱ'"
},
{
"title": "ጓደኛውን የሚያጣ የለም",
"body": "ይህ በአዎንታዊ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"እያንዳንዱ እንስሳ ጓደኛ ይኖረዋል' (ድርብ አሉታዊ ተመልከት)"
},
{
"title": "አፉ አዝዞአልና ",
"body": "ለተናገረው አጽንዖት ለመስጠት እግዚአብሔር በአፉ ተወክሏል፡፡ አት፡- \"እግዚአብሔር አዝዞልና' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "ለስፍራቸውም ዕጣ ጣለላቸው",
"body": "ይህ እግዚአብሔር እንስሳት የት መኖር እንዳለባቸው መወሰኑ ለስፍራቸው በተጨባጭ ዕጣ እንደጣለላቸው ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ አት፡- \"የት እንደሚኖሩ ወሰነ' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "እጁም በገመድ ለካችላቸው",
"body": "ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ሰዎች ነገሮችን የሚለኩበትን መንገድ ያመለክታል፡፡ አት፡- \"ለእንስሳት መኖሪያቸውን ሰጣቸው'"
},
{
"title": "ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስ",
"body": "ከትውልድ እስከ ትውልድ የሚለው ሐረግ ወደፊት የሚኖሩትን የሰዎች ትውልዶች ሁሉ ያመለክታል፡፡ ከትውልድ እስከ ትውልድ የሚለውን ሐረግ በኢሳይያስ 13፡20 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ አት፡- \"ለዘላለም' ወይም \"ሁልጊዜ' (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)"
}
]

6
35/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -397,6 +397,8 @@
"34-07",
"34-08",
"34-11",
"34-13",
"34-16",
"43-title",
"43-01",
"43-02",