Wed Mar 11 2020 11:21:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 11:21:44 +03:00
parent a31ff73c27
commit d60ed6d095
4 changed files with 60 additions and 21 deletions

View File

@ -4,31 +4,19 @@
"body": "ይህ ስለ ሞዓብ ሕዝብ የተነገረው ትንቢት ቀጣይ ነው፡፡ ወደ ፊት የሚሆን ነገሮችን እግዚአብሔር አሁን እንደ ተፈጸሙ አድርጐ ይናገራል፡፡ (ኢሳይያስ 15፥1-2 ይመ.)፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ስለዚህ ልቤ ለሞዓብ እንደ በገና የሐዘን እንጉርጉሮ ታሰማለች",
"body": "‹‹ልቤ›› የሚለው ያህዌንና ያዘነ ስሜቱን ይወክላል፡፡ የእርሱን እንጉርጉሮ ከአሳዛኝ የበገና ዜማ ጋር ያመሳስለዋል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለዚህ በበገና እንደሚሰማው የሐዘን ዜማ አንጐራጉራለሁ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሞዓብ… እርሱ ራሱ… የእርሱ",
"body": "እነዚህ ቃላት ሁሉ የሞዓብን ሕዝብ ያመለክታሉ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ውስጤ ስለ ቂርሐራሴት",
"body": "‹‹ውስጤ›› የሚለው ቃል ያህዌን ያመለክታል፡፡ ‹‹እንጉርጉሮ›› የሚለው ካለፈው ሐረግ ውስጠ ታዋቂ ነው፡፡ ኢሳይያስ 16፥7 ላይ ቂርሐራሴትን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ውስጤ ስለ ቂርሐራሴት ታንጐራጉራለች›› ወይም፣ ‹‹ለቂርሐራሴት ሰዎች በጣም አዝኛለሁ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጸሎቱ ምንም አያደርግም",
"body": "‹‹ጸሎቱ መልስ አያገኝም››"
}
]

14
16/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ቃሉ ይኸው ነው",
"body": "‹‹መልእክቱ ይኸው ነው›› ይህ የሚያመለክተው 15፥1-16፣12 ላይ የተናነገረውን ሁሉ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ስለ ሞዓብ",
"body": "‹‹ሞዓብ›› የሚያመለክተው የሞዓብን ሕዝብ ነው፡፡"
},
{
"title": "የሞዓብ ክብር ይጠፋል",
"body": "‹‹የሞዓብ ምድር ከእንግዲህ የተከበረች አትሆንም››"
}
]

34
17/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ስለ ደማስቆ",
"body": "ደማስቆ የከተማ ስም ነው፡፡ ኢሳይያስ 7፥8 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የአሮኤር ከተሞች ባድማ ይሆናሉ",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ሰዎች ሁሉ የአሮኤርን ከተማ ትተው ይሄዳሉ››"
},
{
"title": "ማንም አያስፈራቸውም",
"body": "‹‹እነርሱ›› የሚለው የሚያመለክተው በጐቹን ነው፡፡"
},
{
"title": "የተመሸጉ ከተሞች ከኤፍሬም ይጠፋሉ",
"body": "ኤፍሬም በእስራኤል ትልቁ ነገድ ነበር፡፡ እዚህ ላይ መላው የእስራኤልን ሰሜናዊ መንግሥት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእስራኤል ጠንካራ ከተሞች ይጠፋሉ››"
},
{
"title": "ይጠፋሉ",
"body": "ይህ ማለት ብን ብለው ይጠፋሉ ሳይሆን፣ ይደመሰሳሉ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ከደማስቆ መንግሥት",
"body": "‹‹ይጠፋሉ›› ቀደም ሲል ከነበረው ቁጥር ውስጠ ታዋቂ ነው፡፡ ደማስቆ የሶርያ ንጉሥ የሚገዛበት ቦታ ነበረች፡፡ መንግሥቱ መጥፋቱ ከእንግዲህ እንደ ንጉሥ የመግዛት ሥልጣን እንደማይኖረው ነው የሚያመላክተው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከደማስቆ መንግሥት ይጠፋል›› ወይም፣ ‹‹በደማስቆ የንጉሥ ሥልጣን አይኖርም››"
},
{
"title": "ሶርያ",
"body": "ሶርያ የአገር ስም ነው፡፡ ኢሳይያስ 7፥1 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "እንደ እስራኤል ሕዝብ ክብር ይሆናሉ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ምንም ክብር እንዳልነበራቸው ሁሉ፣ ከሶርያ የተረፉትም ምንም ክብር አይኖራቸውም ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ እንደ እስራኤል ሕዝብ እነርሱም ምንም ክብር አይኖራቸውም›› ወይም፣ ‹‹በእስራኤል ሕዝብ እንዳደረግሁ እነርሱም ላይ እፍረት አመጣለሁ››"
}
]

View File

@ -208,6 +208,9 @@
"16-05",
"16-06",
"16-08",
"16-09"
"16-09",
"16-11",
"16-13",
"17-title"
]
}