Mon Mar 16 2020 14:16:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-16 14:16:29 +03:00
parent 5fd3af9090
commit b9fe67b952
5 changed files with 65 additions and 22 deletions

View File

@ -1,30 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": ""
"body": "የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥለዋል"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ወደ ሸለቆ እንደሚወርድ የከብት መንጋ… ዕረፍት",
"body": "ይህ የከብት መንጋ ሣሩ ወደ ለመለመበትና ውሃ ወዳለበት ሸለቆ የመሄዱ ምስል የእስራኤልን ሕዝብ እግዚአብሔር መምራቱንና መጠበቁን አጽንዖት ይሰጣል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለራስህ የምስጋና ስም እንዲሆን",
"body": "‹‹የምስጋና ስም›› የሰውን ዝና ክብር ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለራስህ የከበረ ዝና እንዲኖርህ››"
}
]

22
63/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሎዋል"
},
{
"title": "ቅንዓትህና ታላቅ ሥራህ የት አለ?",
"body": "እግዚአብሔር እየረዳቸው ስለማይመስል ጥልቅ ስሜቱን ለመግለጽ ጸሐፊው ጥያቄ ያነሣል፡፡ ጥያቄውን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቅንዓትህንና ታላቅ ሥራህን አላየንም››"
},
{
"title": "ቸርነትህና ርኅራኄህ ከእኛ ርቀዋል",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቸርነትህንና ርኅራኄኅን ከእኛ አርቀሃል››"
},
{
"title": "አብርሃም ባያውቀን፣ እስራኤልንም ባይገነዘበን",
"body": "በጣም ተለውጠው ስለ ነበር እነዚህ የእስራኤል ሕዝብ አባቶች ዘሮቻቸውን ማወቅ አልቻለም፡፡ ‹‹አብርሃም›› እና፣ ‹‹ያዕቆብ›› ከረጅም ጊዜ በፊት የነበረውን ሕዝብ ይወክላሉ፡፡"
},
{
"title": "እስራኤል",
"body": "ይህ እግዚአብሔር ለ፣ ‹‹ያዕቆብ›› የሰጠውን ስም ያመለክታል፡፡"
}
]

18
63/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥለዋል፡፡"
},
{
"title": "ያህዌ ለአንተ ከመታዘዝ ከመንገድህ እንድንወጣ፣ ልባችንንም እንድናደነድን ለምን አደረግህኸን?",
"body": "ጸሐፊው ጥያቄውን ያቀረበው የእግዚአብሔርን ሕዝብ ማጉረምረም ለማመልከት ነው፡፡ ይህን ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ለአንተ እንዳንታዘዝ ከመንገድህ እንድንወጣና እልኸኞች እንድንሆን አደረግኸን››"
},
{
"title": "ለምን ከመንገድህ እንድንወጣ አደረግኸን?",
"body": "የያህዌን ትእዛዝ አለመፈጸም ከትክክለኛው መንገድ መውጣት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለምን ትክክል ያልሆነ ነገር እንድናደርግ አደረግኸን››"
},
{
"title": "ልባችንን አደነደንህ",
"body": "ይህ ማለት ለመስማትና ለመታዘዝ ባለ መፈለግ የያህዌን ትምህርት መቃወም ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹ልብ›› ዝንባሌን፣ ፍላጐትንና ስሜትን ይወክላል፡፡"
}
]

14
63/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥለዋል፡፡"
},
{
"title": "በስምህ አልተጠሩም",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ስም›› የሚለው ቃል የቤተ ሰብ ግንኙነትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤተ ሰብህ አልነበሩም››"
},
{
"title": "እኛ ሆነናል… በስምህ ተጠርተናል",
"body": "አንዳንድ የዘመኑ ቅጂዎች ይህን ምንባብ በተለየ መንገድ ተርጉመዋል፡፡ ‹‹በስምህ እንደ ተጠሩ ሰዎች እኛም አንተ ገዢያችን እንዳልነበርህ ሆነናል››"
}
]

View File

@ -513,6 +513,11 @@
"63-09",
"63-10",
"63-11",
"63-12"
"63-12",
"63-14",
"63-15",
"63-17",
"63-18",
"64-title"
]
}