Fri Mar 13 2020 11:31:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 11:31:24 +03:00
parent d38e8ffa3f
commit b8eba4337d
4 changed files with 68 additions and 33 deletions

View File

@ -1,38 +1,10 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አያያዥ ዐረፍተ ነገር",
"body": "እንደ ተዋረደች ንግሥት ባቢሎን እንደምትወድቅ ያህዌ መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መተት ማድረግሽን ቀጥዪ፤ ምናልባት አደጋን ማራቅ ትችዪ ይሆናል",
"body": "መጥፎ ነገሮች እንዳይደርስባት መተት ማድረግን እንድትቀጥል በመንገር ያህዌ ባቢሎን ላይ ያፌዛል፤ ያ እንደማይረዳት ግን ያውቃል፡፡"
}
]

18
47/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አያያዥ ዐረፍተ ነገር",
"body": "እንደ ተዋረደች ንግሥት ባቢሎን ላይ ስለሚደርሰው ውድቀት መናገሩን ያህዌ ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እንደ ገለባ ይሆናሉ፤ እሳትም ያቃጥላቸዋል",
"body": "አስማተኞችና መተተኞች እሳት በቀላሉ እንደሚያቃጥለው ገለባ እንደ ሆኑ ያህዌ ይናገራል፡፡ ይህም ማለት እሳት ገለባ እንደሚያቃጥል፣ ያህዌ በፍጥነት ያጠፋቸዋል ማለት ነው፤ ባቢሎንን ለማዳን ዐቅም የላቸውም፡፡"
},
{
"title": "የነበልባሉ እጅ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹እጅ›› ብርታትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የነበልባሉ ኀይል›› "
},
{
"title": "የሚሞቁት ፍም፤ ተቀምጠው የሚሞቁት እሳት አይኖርም",
"body": "ይህ ሰዎች የሚሞቁት ሳይሆን፣ የሚያጠፋ እሳት መሆኑን ያህዌ ይናገራል፡፡ "
}
]

42
48/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "ይህን ስሙ",
"body": "‹‹መልእክቴን ስሙ›› ያህዌ እየተናገረ ነው፡፡"
},
{
"title": "የያዕቆብ ቤት",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ቤት›› የያዕቆብን ዘር ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የያዕቆብ ዘሮች›› "
},
{
"title": "በእስራኤል ስም የተጠራችሁ",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰው ሁሉ የእስራኤል ሕዝብ እያለ የሚጠራችሁ››"
},
{
"title": "ከይሁዳ ፍሬ የመጣችሁ",
"body": "ይህ ሐረግ አጽንዖት የሚሰጠው እነርሱ በአካል የይሁዳ ዘር መሆናቸውን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የይሁዳ ዘር ናችሁ››"
},
{
"title": "በእስራኤል አምላክ የምትታመኑ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -332,6 +332,9 @@
"47-03",
"47-06",
"47-08",
"47-10"
"47-10",
"47-12",
"47-14",
"48-title"
]
}