Thu Apr 23 2020 15:53:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-23 15:53:52 +03:00
parent f277761303
commit a864f4fa97
5 changed files with 79 additions and 33 deletions

View File

@ -1,42 +1,14 @@
[
{
"title": "በረዶ",
"body": ""
"body": "ይህንን በኢሳይያስ 28፡2 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ደኑ ጠፋ፣ ከተማይቱም ፈጽማ ወደመች",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ደኑን ያጠፋል ከተማይቱን ፈጽሞ ያወድማል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እንዲግጡ በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን የምትልኩ፣ በውኃ ፈሳሽ አጠገብ የምትዘሩ የተባረካችሁ ናችሁ",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ይህ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆነውን የእግዚአብሔርን በረከት ያመለክታል እንዲሁም ሕዝቡ ሊያደርጋቸው ስላሉ የተለመዱ ነገሮች ይናገራል፡፡ አት፡- \"በውኃ ፈሳሽ ዳርቻ በሚገኝ እርሻ እህላችሁን በተከላችሁ ጊዜ በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በማሰማሪያው እንዲግጡ በሰደዳችሁ ጊዜ እግዚአብሔር ይባርካችኋል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ እና እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)"
}
]

18
33/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ ስለ እግዚአብሔር ለአሦራውያን በግጥም ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "የማይጠፋ",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ሌሎች የማያጠፉት' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "ትጠፋለህ",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ሌሎች ያጠፉሃል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "አሳልፈው ይሰጡሃል",
"body": "\"ሌሎች አሳልፈው ይሰጡሃል'"
}
]

18
33/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ክንድ ሁነን",
"body": "ቢዚህ ስፍራ የእግዚአብሔር ክንድ ብርታቱን ያመለክታል፡፡ ይህ እገዚአብሔር እነርሱን ማበርታቱን ስለ እነርሱ ብርታቱን እንደሚጠቅም አድርጎ ይናገራል፡፡ አት፡- \"ብርታት ስጠን' (ምትክ ስምና ስዕላዊ ንግግር ተመልከት) "
},
{
"title": "በየማለዳው",
"body": "ይህ ማለዳን ብቻ ሳይሆን ሙሉውን ቀን ያመለክታል፡፡ አት፡- \"በየቀኑ' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "መዳናችን ",
"body": "የ\"መሆን' ማሰሪያ አንቀጽ ሊታክልልት ይችላል፡፡ እንዲሁም \"መዳን' የሚለው ቃል \"አዳነ' በሚል ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"መዳናችን ሁን' ወይም \"አድነን' (መቅረታቸው አሳቡን ከመረዳት ስለማያጓድሉ የተዘለሉ እና የነገር ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "በመከራ ጊዜ",
"body": "ይህ መከራ የገጠማቸውን ጊዜ ያመለክታል፡፡ አት፡- \"መከራ ሲኖረን' (ባለቤትነት ተመልከት)"
}
]

34
33/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ከከፍተኛ ድምጽ የተነሣ ሰዎች ሸሹ",
"body": "ከፍተኛ ድምጽ የሚለውን በሚመለከት ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) የእግዚአብሔርን ድምጽ ያመለክታል፡፡ አት፡- \"ከአንተ ከፍተኛ ድምጽ የተነሣ ሰዎች ሸሹ' ወይም 2) የእግዚአብሔርን ሠራዊት ከፍተኛ ድምጽ ያመለክታል፡፡ አት፡- \"ከሠራዊትህ ድምጽ የተነሣ ሰዎች ሸሹ' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -375,6 +375,10 @@
"32-11",
"32-14",
"32-16",
"32-19",
"33-title",
"33-01",
"33-02",
"43-title",
"43-01",
"43-02",