Wed Mar 11 2020 10:31:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 10:31:44 +03:00
parent e630f72977
commit a1ae20fc55
4 changed files with 53 additions and 9 deletions

View File

@ -26,13 +26,5 @@
{
"title": "የዲሞን ወንዞች",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ደቡባዊ የሞዓብ ድንበር ላይ ያለውን ወንዝ ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

22
15/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ስለ ሞዓብ ሕዝብ የተነገረው ትንቢት ቀጥሏል፡፡ ወደ ፊት የሚሆኑ ነገሮችን እግዚአብሔር አሁን እንደ ተነገሩ አድርጐ ይናገራል፡፡ (ኢሳይያስ 15፥1-2 ይመ.) "
},
{
"title": "ጩኸታቸው ወደ ሞዓብ ዳርቻ ወጣ",
"body": "ሰዎቹ ሲጮኹ ሌሎች ያንን መስማታቸው የጩኸታቸው መውጣት እንደሆነ ተነግሮአል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በሞዓብ ምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ ጮኹ››"
},
{
"title": "ዋይታቸው እስከ ዔግሌምና ብኤር ኢላም",
"body": "‹‹ወጣ›› ውስጠ ታዋቂ ነው፡፡ ሰዎች ዋይ ሲሉ ሌሎች ያንን መስማታቸው ዋይታቸው ወደ እነዚህ ሁለት ቦታዎች ወጣ ማለት እንደሆነ ተነግሮአል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዋይታቸው እስከ ዔግላምና ብኤርኢላም ወጣ›› ወይም፣ ‹‹እስከ ዔግራምና ብኤርኤላም እንኳ ወጣ››"
},
{
"title": "\nዔግላም… ብኤርኤላም.. ዲሞን\n",
"body": "እነዚህ የከተማና የመንደር ስሞች ናቸው፡፡ ዲሞን የሞዓብ አገር ዋና ከተማ ነበረች፡፡ አንዳንድ ቅጂዎች ከዲሞን ይልቅ፣ ‹‹ዶቦን›› ይላሉ፡፡"
},
{
"title": "በዲሞን ላይ ግን ከዚያ የበለጠ ነገር አደርጋለሁ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹እኔ›› ያህዌን፣ ‹‹ዲሞን›› ደግሞ እዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ነው የሚያመለክተው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የዲሞን ሕዝብ ላይ የባሰ መከራ አመጣለሁ››"
}
]

26
16/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ስለ ሞዓብ ሕዝብ የተነገረው ትንቢት እየቀጠለ ነው፡፡ ወደ ፊት የሚሆኑ ነገሮችን እግዚአብሔር አሁን እንደ ተደረጉ አድርጐ ይናገራል፡፡ ቁጥር አንድ የሞዓብ ገዦች እርስ በርስ የሚነጋገሩትን በተመለከተ እግዚአብሔር የተናገረው ሊሆን ይችላል፡፡ (ኢሳይያስ 15፥1-2 ይመ.)"
},
{
"title": "ለምድሪቱ ገዥ የበግ ጠቦት ላኩ",
"body": "ከጠላት ሰራዊት እንዲከላከልላቸው ሞዓባውያን ለይሁዳ ንጉሥ የበግ ጠቦት ይልካሉ፡፡"
},
{
"title": "ሴላ",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "የጽዮን ሴት ልጅ",
"body": "የከተማው፣ ‹‹ሴት ልጅ›› ማለት የከተማው ሕዝብ ማለት ነው፡፡ ኢሳይያስ 1፥8 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ ‹‹የጽዮን ሕዝብ›› ወይም፣ ‹‹በጽዮን የሚኖር ሕዝብ››"
},
{
"title": "እንደ ተቅበዝባዥ ወፎች፣ እንደ ተበተኑ ጐጆዎች የሞዓብ ሴቶችም በአርኖን ወንዝ መሻገሪያ እንዲሁ ይሆናሉ",
"body": "ሴቶቹን ጨምሮ የሞዓብ ሕዝብ ሁሉ ከቤታቸው ይሸሻሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሞዓብ ሴቶች ጐጆ እንደሌላቸው በጐች ከአንዱ ወንዝ ወደ ሌላው ወንዝ ይቅበዘበዛሉ››"
},
{
"title": "እንደ ተቅበዝባዥ ወፎች፣ እንደ ተበተኑ ጐጆዎች",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ አንድ ነገር ማለት ናቸው፡፡"
}
]

View File

@ -199,6 +199,10 @@
"14-31",
"15-title",
"15-01",
"15-03"
"15-03",
"15-05",
"15-08",
"16-title",
"16-01"
]
}