Thu Apr 23 2020 20:09:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-23 20:09:53 +03:00
parent d26e21b4b5
commit 95a2558242
4 changed files with 63 additions and 16 deletions

View File

@ -8,27 +8,19 @@
"body": "እነዚህ ሁለቱም ሐረጎች የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታሉ፡፡ አት፡- \"የእስራኤል ሕዝብ ሆይ ለምን ትላለህ' (የሁለት ነገሮች ተመሣሣይነት ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች",
"body": "የእግዚአብሔር የሚሆንባቸውን አለማወቅ እግዚአብሔር የሚጓዙበትን መንገድ እንደማያይ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ አት፡- \"የሚሆንብንን እግዚአብሔር አያውቅም' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አምላኬ ስለ ፍርዴ ግድ የለውም",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"ሌሎች በእኔ ላይ ስለሚያደርጉት ኢፍትሐዊ ነገር አምላኬ ግድ የለውም' ወይም 2) \"አምላኬ ለእኔ ፍትሕን ለማድረግ ግድ የለውም'"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አላወቅህምን? አልሰማህምን?",
"body": "ሕዝቡ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ማወቅ እንዳለበት ለማጉላት ኢሳይያስ እነዚህን ጥያቄዎች ይጠቀማል፡፡ እነዚህን በኢሳይያስ 40፡21 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡ አት፡- \"በእርግጥ ታውቃላችሁ ሰምታችኋልም' (አሳብ ገላጭ ጥያቄ ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የምድር ዳርቻ",
"body": "በምድር በጣም ሩቅ የሆኑ ቦታዎች ምድር የምታልቀበት ቦታዎች እንደሆኑ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ እነዚህ ሐረጎች ስዕላዊ ንግግር ይፈጥራሉ በዳርቻዎችም መካከል ያሉትን ቦታዎች ሁሉ ያመለክታል፡፡ አት፡- \"በጣም ሩቅ የሆኑ የምድር ቦታዎች' ወይም \"መላው ምድር' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
}
]

18
40/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፣ ጉልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል ",
"body": "እነዚህ ሁለት መስመሮች ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው እግዚአብሔርም ብርታት የሌላቸውን እንደሚያበረታ ያጎላሉ፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)"
},
{
"title": "ኃይልን ይሰጣል",
"body": "\"እግዚአብሔር ኃይል ይሰጣል'"
},
{
"title": "እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ",
"body": "የሕዝቡ ከእግዚአብሔር ኃይል መቀበል ሕዝቡ ንስር እንደሚበርር መብረር እንደቻለ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ንስር ብዙ ጊዜ ለብርታትና ለኃይል ምልክት ሆኖ ጥቅም ላይ የሚውል ወፍ ነው፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "ይሮጣሉ አይታክቱም፣ ይሄዳሉ አይደክሙም",
"body": "እነዚህ ሁለት መስመሮች ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው፡፡ ከእግዚአብሔር ኃይል የተቀበሉ ሰዎች ሳይደክማቸው መሮጥና መሄድ እንደቻሉ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (አጓዳኝነትና ስዕላዊ ንግግር ተመልከት) "
}
]

34
41/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "በፊቴ በጸጥታ አድምጡ",
"body": "በዚህ ወስጥ \"እኔ' የሚለው እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እናንተ ደሴቶች",
"body": "ይህ በደሴቶችና አዋሳኝ መሬቶች ወይም ከሜዲትራኒያን ባሕር ማዶ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ (ምትክ ስምና በስፍራው ለሌለ ወይም እንደ ሰው ለተወሰደ ግዑዝ ነገር መናገር ተመልከት)"
},
{
"title": "ኃይላቸውን ያድሱ",
"body": "ይህንን ሐረግ በኢሳይያስ 40፡31 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡\t"
},
{
"title": "ይቅረቡ በዚያን ጊዜም ይናገሩ፣ ለክርክርም በአንድነት እንቅረብ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -464,6 +464,9 @@
"40-21",
"40-23",
"40-25",
"40-27",
"40-29",
"41-title",
"43-title",
"43-01",
"43-02",