Tue Mar 10 2020 14:02:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-10 14:02:10 +03:00
parent ee365e3c52
commit 9280011513
4 changed files with 52 additions and 21 deletions

View File

@ -8,31 +8,19 @@
"body": "1,000 የወይን ተክል›› ያም ማለት ኢሳይያስ በጻፈበት ጊዜ አንዳንዶቹ 1000 የወይን ተክል የያዙ የወይን እርሻ ቦታዎች ነበሩ፡፡ እነዚህ የወይን እርሻዎች ግን፣ ኩርንችትና እሾኽ እንደሚሞላባቸው ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሺህ ሰቅል ብር",
"body": "1,000 ሰቅል ብር›› ሰቅል የ4 ቀን ደመወዝ የሚሆን የብር ሳንቲም ነው አማራጭ ትርጒም፣ 1,000 የብር ሰቅል›› "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ኩርንችትና እሾህ",
"body": "‹‹ኩርንችት›› እና፣ ‹‹እሾኽ›› ሁለቱም የሚያመለክቱት ጥቅም የሌላቸው ተክሎችን ነው፡፡ ሁለቱንም ቃሎች መተርጐም አስፈላጊ አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእሾህ ቁጥቋጦ›› ወይም፣ ‹‹የኩርንችት ቁጥቋጦ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ምድሩ ሁሉ ኩርንችትና እሾኽ ስለሚሆን ",
"body": "አዳኞቹ ወደዚህ ቦታ የሚመጡበትን ምክንያት ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በዚያ ቦታ ኩርንችትና እሾኽ እንዲሁም የዱር አራዊት እንጂ፣ ሌላ ምንም ስለማይኖር››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከዚያ በፊት በመቆፈሪያ ተቆፍረው ወደ ነበሩት ኮረብታዎች አይሄዱም",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ከዚያ በፊት እህል ለመዝራት ዝግጁ ወደ ነበሩት ቦታዎች አይሄዱም››"
}
]

10
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ያህዌ እንዲህ አለኝ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹እኔ›› ኢሳይያስን ይመለከታል፡፡"
},
{
"title": "ታማኝ ምስክሮች እንዲሆኑ እጠራቸዋለሁ",
"body": "ይህም ማለት፣ 1) ያህዌ፣ ‹‹ምስክሮች እንዲሆኑ ታማኝ ሰዎችን እየጠራሁ ነኝ›› እያለ ነው ወይም 2) ኢሳይያስ፣ ‹‹ምስክሮች እንዲሆኑ ታማኝ ሰዎችን እየጠራሁ ነኝ›› እያለ ነው፡፡ ወይም 3) ያህዌ ኢሳይያስን፣ ‹‹ምስክሮች እንዲሆኑ ታማኝ ሰዎችን ጥራ›› በማለት እያዘዘው ነው፡፡"
}
]

30
08/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ወደ ነቢዪቱ ሄድሁ",
"body": "ኢሳይያስ ነቢዪቱን ማግባቱ በግልጽ መነገር አለበት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከነቢዪቱ ሚስቴ ጋር ተኛሁ›› "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -118,6 +118,9 @@
"07-13",
"07-16",
"07-18",
"07-20"
"07-20",
"07-23",
"08-title",
"08-01"
]
}