Fri Mar 13 2020 11:53:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 11:53:24 +03:00
parent 2aa81fb7e4
commit 87d0ee3988
4 changed files with 74 additions and 1 deletions

22
49/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "በሴት ጾታ ያህዌ ለጽዮን መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ከተዋጊ ብዝበዛ ማስጣል፣ ከጨካኝስ ምርኮኞችን ማዳን ይቻላልን?",
"body": "ኢሳይያስ ጥያቄዎቹን ያቀረበው ከብርቱ ወታደር ወይም ጦረኛ አንድን ነገር መውሰድ አስቸጋሪ መሆኑን ለማመልከት ነው፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አንድ ሰው ከተዋጊ ብዝበዛ ማስጣል ወይም ከብርቱ ተዋጊ ምርኮኞችን ማዳን አይችልም››"
},
{
"title": "ብዝበዛ",
"body": "በጦርነት ከተሸነፉ የሚወሰዱ ጠቃሚ ነገሮች"
},
{
"title": "ከተዋጊች ምርኮኞችን ይወስዳሉ፤ ከጨካኞችም ምርኮ ይበዘበዛል",
"body": "ይህዌ ያልተለመዱ ነገሮችን ሕዝቡ እንደሚያደርግ ይናገራል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከተዋጊው ምርኮኞችን እወስዳለሁ፤ ብዝበዛዎችንም እነጥቃለሁ››"
},
{
"title": "ልጆችሽን አድናለሁ",
"body": "በጽዮን የሚኖሩ ሰዎች የከተማዋ ልጆች እንደሆኑ ያህዌ ይናገራል፡፡"
}
]

14
49/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ እንደ ሰው ለጽዮን መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "አስጨናቂዎችሽን የራሳቸውን ሥጋ አስበላቸዋለሁ",
"body": "ይህም ማለት፣ 1) አስጨናቂዎቹ በጣም ስለሚርባቸው የሞቱ ወዳጆቻቸውን ሥጋ ይበላሉ ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አስጨናቂዎችሽ የራሳቸውን ሥጋ እንዲበሉ አደርጋለሁ›› ወይም 2) ጨቋኞቹ እርስ በርስ እንደሚጠፋፉ ያህዌ እየተናገረ ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የገዛ ሥጋቸውን የሚበሉ ይመስል አስጨናቂዎች እርስ በርስ ይጠፋፋሉ››"
},
{
"title": "እንደ ወይን ጠጅ በገዛ ራሳቸው ደም ይሰክራሉ",
"body": "ይህም ማለት፣ 1) አስጨናቂዎቹ በጣም ስለሚጠሙ የሞቱ ወዳጆቻቸውን ደም ይጠጣሉ ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የወዳጆቻቸውን ደም ይጠጣሉ፡፡ በወይን ጠጅ እንደ ሰከረ ሰው ይደክማሉ›› ወይም 2) አስጨናቂዎቹ የራሳቸውን ደም የሚጠጡ ይመስል እርስ በርስ ይጠፋፋሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በወይን ጠጅ የሰከሩ ይመስል የብዙ ወጃጆቻቸውን ደም ያፈስሳሉ››"
}
]

34
50/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -362,6 +362,9 @@
"49-19",
"49-21",
"49-22",
"49-23"
"49-23",
"49-24",
"49-26",
"50-title"
]
}