Thu Apr 23 2020 15:19:51 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-23 15:19:51 +03:00
parent 91b9a7a586
commit 809bce241c
2 changed files with 23 additions and 10 deletions

View File

@ -28,23 +28,35 @@
"body": "በእጆቻቸው ለሠሩት ነገር አጽንዖት ለመስጠት ሕዝቡ \"በእጆቻቸው' ተወክለዋል፡፡ አት፡- \"በገዛ እጆቻችሁ በመሥራት ኃጢአት አድርጋችኋል' (ተለዋጭ ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "እግዘአብሔር አሦራውያንን እንደ አንድ ሰው አድርጎ በመጥቀስ ለይሁዳ ሰዎች መናገሩን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አሦር በሰይፍ ይወድቃል፣ በሰው ያልተሠራ ሰይፍ ይበላዋል",
"body": "ሰይፍ ወታደረዊ ኃይልን ይህ በአደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"የእግዚአብሔር ሰይፍ፣ የሰውም ሰይፍ አይደለም፣ የአሦርን ሠራዊት ያጠፋል' (ምትክ ስምና አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይሸሻል",
"body": "\"አሦራውያን ይሸሻሉ'"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከፍርሃት የተነሣ ድፍረታቸውን ሁሉ ያጣሉ",
"body": "\"ድፍረት' የሚለው ቃል \"ደፋር' በሚለው ቅጽል ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ፍርሃት' የሚለው ቃል \"የፈራ' በሚል ቅጽል ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"እጅግም ስለፈሩ ከእንግዲህ ወደያ ደፋሮች አይሆኑም' (የነገር ስም ተመልከት) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መሣፍንቱ",
"body": "\"መሪዎቻቸው"
},
{
"title": "በእግዚአብሔር የጦርነት ሰንደቅ ዓላማ መታየት ",
"body": "\"መታየት' የሚለው ቃል \"አየ' በሚል ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"የእግዚአብሔርን ሠራዊት ሰንደቅ ዓላማ ባዩ ጊዜ' (የነገር ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው",
"body": "እያወጀ ያለውን ነገር እርግጠኝነት ለመግለጽ እግዚአብሔር በራሱ ስም ይናገራል፡፡ አት፡- \"እግዚአብሔር ያወጀው ይህ ነው' ወይም \"እኔ፣ እግዚአብሔር ያወጅኩት ይህ ነው' (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሦሥተኛ መደብ ተመልከት)"
},
{
"title": "እሳቱ በጽዮን እቶኑም በኢየሩሳሌም የሆነ",
"body": "እነዚህ ሐረጎች ተመሣሣይ ትርጉም ያላቸው ሲሆን አጽንዖት ለመስጠት በአንድነት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ በዚህ ስፍራ የእግዚአብሔር መገኘትና ለመፍረድና ለማጥፋት ያለው ኃይሉ እሳት እንደሆኑ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ አት፡- \"አስፈሪ መገኘቱ በጽዮን የሆነው' (አጓዳኝነትና ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
}
]

View File

@ -366,6 +366,7 @@
"31-01",
"31-03",
"31-04",
"31-05",
"32-title",
"43-title",
"43-01",